በኮሪደር ልማቱ የተነሱ የልማት ተነሺዎች እንዴት ተስተናገዱ?

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሰሞኑ የኮሪደር ልማቱን አስመልክተው ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ፦ ከምትክ ቦታ ጋር በተያያዘ ሰፊ ቦታ ያስፈልገናል ያሉትን በኮልፌ ቀራንዮ፣ ጉለሌ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ቦታዎች ተሰጥቷቸዋል፡፡…

Continue Reading በኮሪደር ልማቱ የተነሱ የልማት ተነሺዎች እንዴት ተስተናገዱ?

የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication

በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication

የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም) በአደዋ የተፈፀመ ታሪክን፣ጀግንነትን ፣ፅናትን መታሰቢያ ታስቦ የተሰራው የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ባሻገር ህብረተሰቡ ደህንነቱ ተጠብቆ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚያገኝበትን…

Continue Reading የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ የሚገኘው የልማት ኮሪደር ስራን በተመለከተ:-

- የልማት ኮሪደር ስራዎቹ በአምስት ኮሪደሮች ተለይተው ግንባታቸው በመፋጠን ላይ ይገኛል - የልማት ኮሪደር ስራዎቹ ስድስት ክፍለከተሞችን ያካልላሉ - የልማት ኮሪደር ስራዎቹ ሲጠናቀቁ ለከተማችን ተጨማሪ ውበት ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ገቢም…

Continue Reading በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ የሚገኘው የልማት ኮሪደር ስራን በተመለከተ:-

ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እንደሚቻል ተገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 19/2016ዓ.ም ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን በ9ወራት በቅንጅት በጋራ የተሰሩ ስራዎችንና የመጡ ተጨባጭ ለውጦችን በጋራ ገምግሟል። በውይይቱም ከተማዋ ለተያያዘችው…

Continue Reading ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እንደሚቻል ተገለፀ።

ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ገምግመናል።ቀዳሚ አላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ኑሮ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው።

የማልማት ሥራ ሂደቱ በግሉ ክፍለ ኢኮኖሚና በመንግሥት ብሎም አነስተኛ ገቢ ባላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የተለያዩ አካላት የተያዙና የተከራዩ ንብረቶችን የነካ ሊሆን ቢችልም ይህ ለረዥም ጊዜ ፋይዳ ትልም ይዞ የተነሳ ሥራ…

Continue Reading ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ገምግመናል።ቀዳሚ አላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ኑሮ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው።

የትራፊክ መጨናነቅን ለማሻሻል እና የመንገድ የተሻለ አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት ተካሄደ።

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ በተገኙበት የትራፊክ መጨናነቅን ለማሻሻል እና የመንገድ የተሻለ አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ የትናቱ ዓላማ በአዲስ አበባ…

Continue Reading የትራፊክ መጨናነቅን ለማሻሻል እና የመንገድ የተሻለ አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት ተካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቦስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ የአገልግሎት ህትመት (ትኬት) ጥቅም ላይ ሊያውል እንደሆነ ተገለፀ፡፡

/አዲስ አበባ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም/ ድርጅቱ ከአሁን ቀደም ሲጠቀምባቸው የነበሩ ትኬቶችን (ህትመት) ሙሉ በሙሉ በአዲስ ህትመት በመለወጥ ወደ ተግባር ሊገባ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አንበሳ የከተማ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቦስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ የአገልግሎት ህትመት (ትኬት) ጥቅም ላይ ሊያውል እንደሆነ ተገለፀ፡፡

በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ መጋቢት 16፣ 2016) የመጀመሪያዎቹ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ዛሬ ከቦሌ_በእስጢፋኖስ_አራትኪሎ_ሽሮሜዳ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። አውቶብሶቹን ወደ አገልግሎት ያስገባው ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ የሚባል የግል ድርጅት ነው። አውቶብሶቹ…

Continue Reading በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡