በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸም እና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫውን ገመገመ።

(ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም)፡ - የአዲስ አበባ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢና የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ የትራፊክ አደጋ አስከፊነት በመግለፅ፤ በ2015 በጀት ዓመት ስድስት ወራት…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸም እና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫውን ገመገመ።

ቢሮው የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የ2015 የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀሙን ከማዕከልና ቅርንጫፍ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ገምግሟል፡፡ በእለቱም የቢሮው እቅድና በጀት…

Continue Reading ቢሮው የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ።

ከሚያዚያ 16 2015 ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ይሆናል ተባለ።

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይቱ የሙከራ ማስጀመሪያ ከኢትዮ ቴሌክም ጋር ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን ከሚያዚያ 16 2015 ዓ.ም ጀምሮ ግን በአዲስ አበባ ባስገዳጅ ሁኔታ ይጀመራል ተብሏል። በሌሎች ክልሎች ደግሞ ከግንቦት…

Continue Reading ከሚያዚያ 16 2015 ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ይሆናል ተባለ።

ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናካር የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ መረባረብ እንደሚገባ ተጠቆመ

(መጋቢት 30/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በትራፊክ አደጋ በሃገራችን በአማካኝ በዓመት ከ5‚000 በላይ የሞት አደጋ የሚመዘገብ ሲሆን በከተማችን አዲስ አበባ ደግሞ በአማካይ ከ450 በላይ ዜጎች ህይወታቸውን ያጣሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናካር የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ መረባረብ እንደሚገባ ተጠቆመ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት የኃይል ማስተላለፊያና የመገናኛ ኬብሎችን የሰረቀ ግለሰብ በ6 አመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት መቀጣቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በፈፀመው ወንጀል ድርጅቱ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ የጋራ መገልገያ በሆኑ የመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች አስቀድሞ ለመከላከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኬብሎች ላይ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት የኃይል ማስተላለፊያና የመገናኛ ኬብሎችን የሰረቀ ግለሰብ በ6 አመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት መቀጣቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በፈፀመው ወንጀል ድርጅቱ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል፡፡

መጋቢት 26/2015ዓ.ም ፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ይፋ ባደረገው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ መተግበሪያ ሲስተም ከዚህ ቀደም ከተሽከርካሪ አገልግሎት ጋር በተያየዘ ሲስተዋሉ የነበሩ የህገ ወጥ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሰርተፊኬት፣ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በወቅቱ አለማስመርመርና ሌሎችም ችግሮችን ለመፍታት የመተግበርያው ሲስተም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል።

መተግበርያውም በቴዎስ ቴክኖሎጂ የበለፀገና ለአምስት አመት የሚቆይ ሲሆን ፤ ቴክኖሎጂው ከሰዎች ንክኪ ነፃ የሆነ አሰራርን ለመተግበር የሚያስችልና በሞባይል አፕልኬሽን ጭምር የታገዘ ነው ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና…

Continue Reading መጋቢት 26/2015ዓ.ም ፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ይፋ ባደረገው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ መተግበሪያ ሲስተም ከዚህ ቀደም ከተሽከርካሪ አገልግሎት ጋር በተያየዘ ሲስተዋሉ የነበሩ የህገ ወጥ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሰርተፊኬት፣ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በወቅቱ አለማስመርመርና ሌሎችም ችግሮችን ለመፍታት የመተግበርያው ሲስተም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል።