በመዲናዋ በመጀመሪያው ስድስት ወራት በየቀኑ በአማካይ ለ2.5 ሚሊዮን ህዝብ አገልግሎት ተሰጥቷል

በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት በየቀኑ በአማካይ ለ2.5 ሚሊዮን ህዝብ አገልግሎት መሰጠቱን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በመዲናዋ በ387 የጉዞ መስመር ላይ በየቀኑ በአማካይ 3 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ ከቦታ ቦታ እንዲጓጓዝ…

Continue Reading በመዲናዋ በመጀመሪያው ስድስት ወራት በየቀኑ በአማካይ ለ2.5 ሚሊዮን ህዝብ አገልግሎት ተሰጥቷል

ቢሮው ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በአዲሱ የተቋማት አደረጃጀት መሰረት ቀደም ሲል በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ሲሰራ የነበረው ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ…

Continue Reading ቢሮው ከባድ የእርሻና ኮንስትራክሽን መንጃ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ጥሏል፡፡ ቢሮው በመዲናዋ በሞተር ብስክሌት ምክንያት የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን መከላከል የሚያስችል የሞተር…

Continue Reading የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ

የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት የሺጥላ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት የሺጥላ ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል/የገና በዓል/ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ዳዊት የሺጥላ ባስተላለፉት መልዕክት የገና በዓልን ስናከብር…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት የሺጥላ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ

በአንፎ አደባባይ አካባቢ የመንገድ ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ ተመረቀ

በአንፎ አደባባይ አካባቢ የተሰራው የመንገድ ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ፣ ከኢፌዲሪ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከባለድርሻ…

Continue Reading በአንፎ አደባባይ አካባቢ የመንገድ ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ ተመረቀ

የቢሮውን ተግባርና ኃላፊነት በሚመጥን አደረጃጀት ወደስራ መገባቱ በዘርፉ እምርታዊ ለውጥ ማስመዝገብ ያስችላል ተባለ

የቢሮውን ተግባርና ኃላፊነቱን በሚመጥን አደረጃጀት ወደስራ መገባቱ በዘርፉ እምርታዊ ለውጥ ማስመዝገብ እንደሚያስችል ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ሰራተኞች በድልድል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 79/2014 ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ ቢሮውን እንደገና…

Continue Reading የቢሮውን ተግባርና ኃላፊነት በሚመጥን አደረጃጀት ወደስራ መገባቱ በዘርፉ እምርታዊ ለውጥ ማስመዝገብ ያስችላል ተባለ

የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ ማዘጋጀት የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ

የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ ማዘጋጀት የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በከተማዋ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት አስተዳደር የመረጃ ስርዓት የማልማት ስራ እየተከናወነ ሲሆን ሀብቶቹን የተመለከቱ መረጃዎችን ወደለማው ቋት የማዘዋወር ስራ በመሰራት…

Continue Reading የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ ማዘጋጀት የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ

በመዲናዋ በመንፈቅ ዓመቱ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ አፈጻጸም ተመዘገበ

በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው መንፈቅ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል፡፡ የብዙሃን ትራንስፖርት ተሳፋሪዎች አማካይ የመጠበቂያ ጊዜ በ2013 15 ደቂቃ ወደ 10 ደቂቃ ዝቅ እንዲል ተደርጓል፡፡ በመዲናዋ በየቀኑ 11…

Continue Reading በመዲናዋ በመንፈቅ ዓመቱ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የተሻለ አፈጻጸም ተመዘገበ

የብዙሃን ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን የመጠቀም ልምድ እየዳበረ መምጣቱ ተገለፀ

በመዲና በተለይ በጀሞና አከባቢዎች የብዙሃን ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን የመጠቀም ልምድ እየዳበረ መምጣቱን ተገልጋዮች ገልፀዋል፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱንም ተናግረዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች…

Continue Reading የብዙሃን ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን የመጠቀም ልምድ እየዳበረ መምጣቱ ተገለፀ

በበዓላት ሰሞን ያለውን የህብረተሰቡን የመንቀሳቀስ ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የህብረተሰቡን የመንቀሳቀስ ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡ በተጓዳኙም ህብረሰተቡ የብዙሃን ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን የመጠቀም ፍላጎቱ አናሳ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰብስባቸው…

Continue Reading በበዓላት ሰሞን ያለውን የህብረተሰቡን የመንቀሳቀስ ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው