በትናንትናው እለት ወደ ስራ የገቡት 100 የከተማ አውቶብሶች ልዩና ዘመናዊ የሚያደርጋቸው

በሀይገር ካምፓኒ የተመረቱና ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች መቅረብ መቻሉ ለአካል ጉዳተኛ በልዩ ሁኔታ አጋዥ ሆነው የተሰሩ እና ዊልቸር ተጠቃሚ ለሆኑ የሚልቸር ማቆሚያ (ማሰሪያ) ያላቸው መሆኑ በቴክኖሎጂ ቁጥጥር ለማድረግ ሲስተም…

Continue Reading በትናንትናው እለት ወደ ስራ የገቡት 100 የከተማ አውቶብሶች ልዩና ዘመናዊ የሚያደርጋቸው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ 100 ዘመናዊ የከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን ስራ አስጀመረ።

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ 100 ዘመናዊ የከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን ስራ አስጀመረ።

በአዲስ አበባ ከተማ በ3.8 ቢሊዮን ብር ወጪ ውል ከተገባላቸው 200 ዘመናዊ አውቶብሶች ውስጥ በዛሬው እለት 100 የከተማ አውቶብሶች ተመርቀው በይፋ ስራ ጀመሩ።

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ በ3.8 ቢሊዮን ብር ወጪ ውል ከተገባላቸው 200 ዘመናዊ አውቶብሶች ውስጥ በዛሬው እለት 100 የከተማ አውቶብሶች ተመርቀው በይፋ ስራ ጀመሩ።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ገመገመ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ገመገመ::…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ገመገመ።