የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አራዳ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፒያሳ ሚኒሊክ አደባባይ ሲሰጥ ነበረውን የአውቶብሶች መነሻ መጫኛ የተርሚናል ቦታውን ለውጥ አደረገ፡፡
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 06፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አራዳ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፒያሳ ሚኒሊክ አደባባይ ለረጅም ጊዜ ሲገለገልበት የነበረውን የአውቶብሶች መነሻ መጫኛ የተርሚናል ቦታውን ለውጥ አደረገ፡፡…