በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎትን ሥርዓት ለማስያዝ በወጣው መመሪያ ዙሪያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የባጃጅ ባለንብረቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ ባለሦስት እግር የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሸከርካሪዎች አሠራርን አስመልክቶ በቅርቡ ባወጣው መመሪያ ዙሪያ ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…