አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከባለ ሶስትና አራት እግር ባጃጅ ባለንብረቶች ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ አተገባበር ዙሪያ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ፡፡
አዲስ አበባ፤ ህዳር 13፤ 2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከባለ ሶስትና አራት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ አተገባበር ዙሪያ ከሚመለከታቸው…