በመዲናዋ ከ5 ሺህ በላይ ታክሲዎች ለኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የትራስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ።

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012፤ በአዲስ አበባ ከተማ የኩላሊት ህመምተኞችን ከኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከ5 ሺህ በላይ ታክሲዎች ለህመምተኞቹ ነጻ የትራስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለፀ። የነጻ የትራስፖርት አገልግሎቱን መስጠት…

Continue Reading በመዲናዋ ከ5 ሺህ በላይ ታክሲዎች ለኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የትራስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ።

የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮችን በትራፊክ መብራት እየተቀየሩ ነው፡፡

ሚያዝያ 7፣ 2012፤ የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮችን ፈርሰው በትራፊክ መብራት መቆጣጣሪያ እየተቀየሩ መሆኑን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውkል፡፡ በተለይ በከተማዋ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሚስተዋሉ የትራፊክ መጨናነቅና የፍሰት ችግሮች የሚታይባቸው…

Continue Reading የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮችን በትራፊክ መብራት እየተቀየሩ ነው፡፡

በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት መጨናነቅ ለመቅረፍ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች ለቀረበላቸው ጥሪ ምላሽ መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012፤ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች በአዲስ አበባ የትራንስፖርት መጨናነቅን በመቀነስ የኮረናቫይረስን ለመከላከል ለቀረበላቸው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ መስጠት ጀምረዋል። በዚሁ መሰረት ጎልደን ባስ ትራንስፖርት እና የኛ ባስ አክሲዬን…

Continue Reading በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት መጨናነቅ ለመቅረፍ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች ለቀረበላቸው ጥሪ ምላሽ መስጠት ጀመሩ

በታክሲዎችና ብዙሃን ትራንስፖርት የተሳፋሪ ቁጥር በግማሽ እንዲቀንስ ውሳኔ ተላለፈ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012፡ የትራንስፖርት ቢሮ በታክሲዎችና ብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ዙሪያ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡  በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የተሳፋሪ…

Continue Reading በታክሲዎችና ብዙሃን ትራንስፖርት የተሳፋሪ ቁጥር በግማሽ እንዲቀንስ ውሳኔ ተላለፈ፡፡

ለአዲስ አበባ ፈጣን አውቶቡስ መንገድ ግንባታ የሚውል የብድር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012፤ በኢትዮጵያና በኮሪያ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ መካከል ለአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን የከተማ አውቶቡስ B6 ኮሪደር ፕሮጀክት የሚውል የ63 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የብድር ስምምነት ተፈርሟል። የብድር ስምምነቱን…

Continue Reading ለአዲስ አበባ ፈጣን አውቶቡስ መንገድ ግንባታ የሚውል የብድር ስምምነት ተፈረመ