የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ባለታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው

መጋቢት 10፣ 2012፤ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ባለታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የሕዝብ አገልግሎት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እና ባለታክሲዎች መጨናነቅ እንዳይፈጥሩ መመሪያ ተላልፎላቸው መመሪያውን ጠብቀው…

Continue Reading የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ባለታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አሳሰቡ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አስታወቁ፡፡ የንፅህና መስጫ አገልግሎት አቅርቦት ስራው ጥሩ ነው ያሉት አስተያየት ሰጪዎቹ ግንዛቤ የመስጠት ስራውም በተጀመረው ልክ ተጠናክሮ…

Continue Reading የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አሳሰቡ፡፡

ሰዎች በሚሰበሰቡባቸው አካባቢዎች ርቀትን መጠበቅ ይገባል፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012፤ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እጅ መታጠብን ጨምሮ የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ። ከዚህ ውስጥ ሰዎች በሚበዙባቸው አካባቢዎች በተለይ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመጠቀም ርቀትን መጠበቅ…

Continue Reading ሰዎች በሚሰበሰቡባቸው አካባቢዎች ርቀትን መጠበቅ ይገባል፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የቅድሚያ ጥንቃቄ ስራዎችን እየተገበሩ ይገኛል፡፡

የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የቅድሚያ ጥንቃቄ ስራዎችን እየተገበሩ ይገኛል፡፡ አመራሮችና ሰራተኞች እጃቸውን በመታጠብ ከቫይረሱ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እየተሰራ ነው፡፡ የቫይረሱን ወረርሽኝ ለመቀነስ እንዲቻል እጃቸዉን እንዲታጠቡ ለሁሉም ዳይሬክቶሬት…

Continue Reading የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የቅድሚያ ጥንቃቄ ስራዎችን እየተገበሩ ይገኛል፡፡

የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት መረጃ የማሰራጨት ስራን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ከፌደራልና ከክልል ኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተወያይተዋል። የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ማስረጃን መሰረት ያደረገ መረጃን…

Continue Reading የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት መረጃ የማሰራጨት ስራን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡

በብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት፤ 8፣ 2012፤ በብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ የቅድመ መከላከያ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል። በተለይ በአንበሳ የከተማ…

Continue Reading በብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ አበረታች ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012፤ በበጀት ዓመቱ የስምንት ወራት በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ አበረታች ውጤት መመዝገቡን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ከተጠሪ ተቋማት ጋር…

Continue Reading በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ አበረታች ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል፡፡

መርካቶ የአውቶቡስ ተርሚናል ግንባታ በመፋጠን ላይ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012፣ መርካቶ የአውቶቡስ ተርሚናል ግንባታ በመፋጠን ላይ መሆኑን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ተርሚናሉ 84 በመቶ የደረሰ ሲሆን፥ በ2012 በጀት አመት ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ ርብርብ በመደረግ ላይ ነው፡፡…

Continue Reading መርካቶ የአውቶቡስ ተርሚናል ግንባታ በመፋጠን ላይ ነው፡፡

የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ርብርብ በመደረግ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012፣ የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ርብርብ በመደረግ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ለተለያዩ የሚዲያ አካላት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመንገድ ትራፊክ አደጋው በ2011…

Continue Reading የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ርብርብ በመደረግ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡