አዲስ አበባ የፌደራል መንግስት መቀመጫ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ እና መቀመጫ፣ የብዙ አለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እና መኖሪያ እንዲሁም የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ተዋዶ እና ተቻችሎ የሚኖሩባት ከተማ እንደመሆኗ እጅግ በጣም ብዙ ተሸከርካሪዎች እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝብ በየዕለቱ በከተማ ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚንቀሳቀሱ ተሸከርካሪዎች መግብያ እና መውጫ ኮሪደር ሆና እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ይህንን ግዙፍ የተሸከርካሪ ፍሰትን ለማሳለጥ እንዲሁም የህብረተሰቡን የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ የአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ላለፉት ዓመታት ከመንገድ መስራት ልማት ማስፋፋት ጀምሮ የትራፊክ ፍሰትን ከማሻሻል አንፃር ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሲያከናወን ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ በከተማ ውስጥ የነዋሪዎች ቁጥር በእጅጉ በመጨመሩ የአቅርቦት እና ፍላጎት ሊመጣጠን አልቻለም፡፡ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ቢሮው ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በ2011 በጀት ዓመት የመንገድ መስረተ ልማት መስፋፋት እና ነባሩንም መጠገን፣ የትራፊክ ፍሰትን ሊያሳልጡ የሚችሉ ስራዎችን ለማከናወን፣ የብዙሃን ትራንስፖርት ቁጥር እና አገልግሎት ለመጨመር፣ በትራንስፖርት ዘርፈ ችግር ፈቺ ጥናቶች ለማከናወን፣ አሽከርካሪዎች የሞያ ብቃት አገልግሎት እና የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ችግር ለመቅረፍ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህንን ግዙፍ ስራ ለማከናወን ሙሉ ኃላፊነት የተጣላባቸው ተጠሪ ተቋማቶች የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ አሁን የመጣውን ለውጥ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የላቀ ውጤት የምታስመዘግቡበት አመት እንዲሆንላችሁ እየተመኘው የከተማችን ነዋሪዎችም የአዲስ አበባ መንገድና ትንስፖርት ቢሮ በምናከናውናቸው ስራዎች ከጎናችን ቆማችሁ አስፈላጊውን ትብብር ሁሉ እንድታደርጉ ከአደራ ጭምር አቀርባለሁ፡፡ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ፡፡
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !!!!
ይህንን እንደመነሻ ሃሳብ ይወሰድና በተለይ በቀጣይ ወራት እና ዓመቱን ሙሉ ትኩረት ልንሰጥባቸው የሚገቡትን ጉዳዮች እንደመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በዘርፉ ያሉትን አገልግሎቶች በተመለከተ አጉልተው በአንክሮ እንድንመለከታቸው የጽ/ቤቱ መልዕክትዎን ያስቀምጡልን!
እናመሰግናለን!
የቢሮው ስትራቴጂያዊ ግቦች
ስትራቴጂያዊ የከተማ ትራንስፖርት ስራ አመራር
የትራንስፖርት መሠረተ ልማት
የትራንስፖርት አገልግሎት
የዘርፉን አቅም ማጎልበት
የቢሮው ራዕይ
“በ2022 አዲስ አበባ ተደራሽ ፣ አስተማማኝ ፣ምቹ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ውጤታማ እና ከባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት ስርዓት ያላት ከተማ ሆና ማየት”
የቢሮው ተልዕኮ
በከተማዋ የሚታየውን የትራንስፖርት መሠረተ-ልማትና አገልግሎት አቅርቦት ችግሮችን በጥናት
በመለየትና ተግባራዊ እንዲሆን በማድረግ ፣ የትራንሰፖርት ዘርፉን ዘላቂ የልማት ስትራቴጂዎችን በማዘጋጀትና
ተግባራዊ በማድረግ፣ የተለያዩ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት ስርዓትን ለማሻሻል የሚረዱ አሰራሮችን ተግባራዊ
በማድረግ ፣ የመንገድ ደህንነትን ለመሻሻል የሚረዱ የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን ፣ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ
ፈቃድና ቁጥጥር አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል እና የትራንስፖርት ዘርፉን አቅም በማሳደግ አስተማማኝ፣ተደራሽ፣
ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓትን መዘርጋት፡፡
እንደተቋም የተለዩ አንኳር ባህሎቻችን/ተቋማዊ ባህሎቻችን/
ተግባብቶ መስራት፣
ሙያዊ ስነ-ምግባርን ጠብቆ መስራት፣
ችግር ፈቺ መሆን፣
የተቋሙን መልካም ገፅታ መገንባት፣
ውጤታማ ስራ መስራት
ዜና
- የቃሊቲ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የአሠራር እና የብቃት ማረጋገጫ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 05/2010 ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ።April 22, 2024
- “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ቃል በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ ባስጀመርንበት እለት ከ150 በላይ በኤክትሪክ የሚሰሩ በሃገራችን የተመረቱ ሚኒባስ መኪናዎችን ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት አስተላልፈናል::April 22, 2024
- “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ አስጀምረናል።April 22, 2024
- በህዝብ አገልጋይነት መንፈስ በአገልግሎታችን የሚረካ ተገልጋይ እንፈጥራለን፡፡April 22, 2024
- የኮልፌ ቀራኒዬ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ወደ ኮልፌ የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል አዲስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።April 21, 2024
- አገልግሎት አሰጣጡን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።April 16, 2024
- በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት ቢሮ ላይ ለተመደቡ አዲስ የስምሪትና የቁጥጥር ሰራተኞች የአገልግሎት አሰጣጡን መስክ በመውረድ የተግባር ስልጠና ወሰዱ።April 16, 2024
- የአዲስ አበባ ከተማ ኮሚኒኬሽን ቢሮApril 15, 2024
የአየር ሁኔታ
ክምችት
Site Statistics
- 344
- 20,119
Xvideos
Xhamster
xnxx
indian porn
xvideos2
pornhub
redtube
eporner
Beeg
Youporn
youjizz
brazzers
tnaflix
tube8
3movs
alohatube
slutload
porntube
pornhd
sexvid
hclips
spankbang
drtuber
vporn
spankwire
keezMovies
nuvid
ixxx
sunporno
porn300
thumbzilla
zbporn
fuq
xxxbunker
cumlouder
xbabe
porndroids
maturetube
tubev
4tube
bestfreetube
shameless
megatube
pornburst
bigporn
bobs-tube
redporn
pornrox
pornmaki
pornid
fapster
proporn
pornhost
xxxvideos247
handjobhub
dansmovies
porn7
tubegals
maxiporn
camhub
pornheed
orgasm
pornrabbit
madthumbs
fux
h2porn
metaporn
pornxio
pornerbros