አገልግሎት አሰጣጡን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 08፣ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን፣ የ100 ቀናት እቅዱንና የሪፎርሙን አተገባበር በተመለከተ ከአጠቃላይ የማእከል ሰራተኞች ጋር…

Continue Reading አገልግሎት አሰጣጡን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት ቢሮ ላይ ለተመደቡ አዲስ የስምሪትና የቁጥጥር ሰራተኞች የአገልግሎት አሰጣጡን መስክ በመውረድ የተግባር ስልጠና ወሰዱ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአዲሱ ሪፎርም በምደባ ከሌላ ተቋም ለመጡ 76 የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣጣሪ ሠራተኞች ወደ ስራ ለማስገባት ሲሰጥ የነበረው የቲዎሪ ስልጠና…

Continue Reading በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት ቢሮ ላይ ለተመደቡ አዲስ የስምሪትና የቁጥጥር ሰራተኞች የአገልግሎት አሰጣጡን መስክ በመውረድ የተግባር ስልጠና ወሰዱ።