የቃሊቲ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የአሠራር እና የብቃት ማረጋገጫ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 05/2010 ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ።

( የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 11/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የከተማ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪዎች፣ የጭነት ትራንስፖርት ባለንብረቶች ድርጅት የአደረጃጀት፣ የአሠራር እና የብቃት ማረጋገጫ…

Continue Reading የቃሊቲ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የአሠራር እና የብቃት ማረጋገጫ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 05/2010 ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ።

“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ቃል በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ ባስጀመርንበት እለት ከ150 በላይ በኤክትሪክ የሚሰሩ በሃገራችን የተመረቱ ሚኒባስ መኪናዎችን ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት አስተላልፈናል::

በከተማችን ዘመኑ የሚጠይቀውን ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ከማዕከል እስከ ወረዳ የሚገኙ ተቋሞቻችንን በቴክኖሎጂ እና የተለያዩ አቅርቦቶችን በማሟላት እንዲሁም በማብቃት ላይ እንገኛለን:: በአንድ በኩል መሰረተ ልማት እየዘረጋን በሌላ በኩል…

Continue Reading “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ቃል በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ ባስጀመርንበት እለት ከ150 በላይ በኤክትሪክ የሚሰሩ በሃገራችን የተመረቱ ሚኒባስ መኪናዎችን ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት አስተላልፈናል::

“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ አስጀምረናል።

ተፈጥሮ ለአዲስ አበባ የለገሳትን ውበት ያመናመነውን አሰራር ለመቀየር እና የከተማውን ሰርዓተ ምህዳር ለማሻሻል የሚረዱ ሜጋ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ ርብርብ ፣ በልዩ የአመራር ትኩረት እና በአጠረ ጊዜ ተፈጽመዋል። ከፍተኛ ለውጥ እያመጡ ካሉት…

Continue Reading “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ አስጀምረናል።

በህዝብ አገልጋይነት መንፈስ በአገልግሎታችን የሚረካ ተገልጋይ እንፈጥራለን፡፡

የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት (የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሚያዚያ 9/2016ዓ.ም) የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅሀፈት ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸሙንና የ100 ቀናት እቅድ ከአጠቃላይ ሰራተኞችና ከባለድርሻ አካላት…

Continue Reading በህዝብ አገልጋይነት መንፈስ በአገልግሎታችን የሚረካ ተገልጋይ እንፈጥራለን፡፡