የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ አደረገ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 ዓ.ም በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ባለፉት ስድስት ወራት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የትራንስፖርት ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱ ተገለፀ።

ቢሮው የ2015 በጀት ዓመቱ የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ ገምግሟል። ============ አዲስ አበባ፣ ጥር 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በ2015 የግማሽ…

Continue Reading ባለፉት ስድስት ወራት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የትራንስፖርት ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱ ተገለፀ።

ከቦሌ ዓለም ህንፃ እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪ.ሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር ነው፡፡

አዲስ አበባ፤ጥር 05፤ 2015 ዓ.ም፤ ከቦሌ ዓለም ህንፃ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ቢሮው በፕሮጀክቱ አተገባበር ዙሪያ የቅድመ-ዝግጅት እና…

Continue Reading ከቦሌ ዓለም ህንፃ እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪ.ሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር ነው፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የጠቅላላ ካውንስል አባላት የ2015 የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አደረገ።

አዲስ አበባ፤ ጥር 04/2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮው በስድስት ወራት በእቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትንና የእቅድ አፈፃፀሙን በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠቅላላ የፕሮሰስ ካውንስሉ አባላት ጋር በጋራ ተወያይቷል፡፡ ቢሮው በበጀት አመቱ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የጠቅላላ ካውንስል አባላት የ2015 የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አደረገ።

ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በ6 ወራት መሰብሰቡን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27፤ 2015 ዓ.ም፤ ባሳለፍናቸው ስድስት ወራት ከአገልግሎት ክፍያ ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ…

Continue Reading ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በ6 ወራት መሰብሰቡን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡

የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነውን የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎችን በጋራ መንከባከብ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

በከተማዋ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ ውብ፣ ምቹና ዘመናዊ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነው የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከቢሮው ጋር በቅንጅት በመስራት አስፈሊውን ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ…

Continue Reading የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነውን የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎችን በጋራ መንከባከብ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ከፊታችን አርብ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደረግ የአልኮል መጠን ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ።

(ታህሳስ 26/2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት መንስኤያቸው ጠጥቶ ማሽከርከር እና ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር መሆኑን የትራፊክ አደጋ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading ከፊታችን አርብ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደረግ የአልኮል መጠን ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ።

በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22፤ 2015 ዓ.ም፤ በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና የመንገድ ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን እና አደባባዮችን የምህንድስና ማሻሻያ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን በአዲስ…

Continue Reading በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶችን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለፀ።

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 13፤ 2015 ዓ.ም፤ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶች ለታለመላቸው አገልግሎት እንዲውሉ ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን ከስርቆትና ከጉዳት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገልፆል። በቢሮው የመሰረተ-ልማት አስተዳደር…

Continue Reading ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶችን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለፀ።

ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ እስከ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ያለው መንገድ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የተለየ መስመር (dedicated bus lane) መንገድ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአጋር ተቋማት ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲቲዩት (World Resource Institute) እና ቫይታል ስትራቴጂስ (Vital Strategies) እንዲሁም ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ…

Continue Reading ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ እስከ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ያለው መንገድ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የተለየ መስመር (dedicated bus lane) መንገድ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ።