የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ የሚኒስትሮች ምክርቤት ደንብ
Regulation-No.-557-2016Download
በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎትን ሥርዓት ለማስያዝ በወጣው መመሪያ ዙሪያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የባጃጅ ባለንብረቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ ባለሦስት እግር የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሸከርካሪዎች አሠራርን አስመልክቶ በቅርቡ ባወጣው መመሪያ ዙሪያ ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ለተገልጋዩ ምቹ መሆኑን ተገልጋዮች ገለፁ።
የጭነት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ከ7 ቶን በታች የመጫን አቅም ያላቸው የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና ማህበራት ቢሮው እየሰጠ ያለው አገልግሎት ቀልጣፋ እና ለተገልጋዩ ምቹ መሆኑን ተገልጋዮች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ የትንቢት ደረቅ ጭነት…
የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ።
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል ሲል አስታውቋል። በክፍለ ከተማው በባጃጅ ስርዓትና ህጋዊነት ማዕቀፍ ዙሪያ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ባለ…
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የባለሶስት እና አራት እግር ወይም ባጃጅ ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ለውጥ ማድረግ እንደሚጠብቅባቸው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያሳውቃል።
( የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ነሐሴ 25/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ በበላይነት ይመራል፣ ይቆጣጠራል እንዲሁም የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል። ቢሮው አሁን ያለውን…
በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስትና አራት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የአሰራር ፣የአጀረጃጀት፣ የአገልግሎት አሰጣጥና የዲሲፒሊን ቁጥጥር አፈጻጸም መመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማናጅመንት ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የማዕከልና የክ/ከተሞች ኃላፊዎች…
የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዘመናዊነት የሚያሻግር የአውቶቡስ ትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የማንዋል የትኬት ሽያጭ ስራን ሙሉ በሙሉ በማስቀረት በዘመናዊ የትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) በሙከራ ትግበራ በሸጎሌ ዴፖ በሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙ 235…
ከ70 ኩንታል በታች የመጫን አቅምና የአዲስ አበባ ኮድ-3 ሰሌዳ ያላችሁ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ባለንብረቶች በሙሉ
- 1
- 2
- 3
- 4
- …
- 27
- Go to the next page