የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቦስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ የአገልግሎት ህትመት (ትኬት) ጥቅም ላይ ሊያውል እንደሆነ ተገለፀ፡፡

/አዲስ አበባ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም/ ድርጅቱ ከአሁን ቀደም ሲጠቀምባቸው የነበሩ ትኬቶችን (ህትመት) ሙሉ በሙሉ በአዲስ ህትመት በመለወጥ ወደ ተግባር ሊገባ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አንበሳ የከተማ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቦስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ የአገልግሎት ህትመት (ትኬት) ጥቅም ላይ ሊያውል እንደሆነ ተገለፀ፡፡

በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ መጋቢት 16፣ 2016) የመጀመሪያዎቹ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ዛሬ ከቦሌ_በእስጢፋኖስ_አራትኪሎ_ሽሮሜዳ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። አውቶብሶቹን ወደ አገልግሎት ያስገባው ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ የሚባል የግል ድርጅት ነው። አውቶብሶቹ…

Continue Reading በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡

በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት የተመደቡ ሰራተኞች በተመደቡበት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስራ ጀመሩ

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት መነሻነት ዛሬ በሁሉም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የተመደቡ ሰራተኞች ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ። የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ…

Continue Reading በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት የተመደቡ ሰራተኞች በተመደቡበት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስራ ጀመሩ

ለቢሮው የቴክኒክ ባለሙያዎች የፕሮጀክቶች ማኔጅመንት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያግዝ ስልጠና ተሰጠ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ መጋቢት 12/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት ባለሙያዎች በቢሮው የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በቴክኖሎጂ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው የተሰጠው በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት…

Continue Reading ለቢሮው የቴክኒክ ባለሙያዎች የፕሮጀክቶች ማኔጅመንት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያግዝ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሁሉም አቅጣጫ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በደቡባዊ አዲስ አበባ ክፍል እያስገነባቸው ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የቃሊቲ - ቡልቡላ - ቂሊንጦ አደባባይ…

Continue Reading የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሁሉም አቅጣጫ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

በትራንስፖርት ቢሮ 9417 በነፃ የስልክ ጥሪ እየቀረቡ ያሉ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እየተሰጠባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡

(አዲስ አበባ ትራንፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 09/ 2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖት ቢሮ ህብረተሰቡ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በቢሮው ነፃ የስልክ ጥሪ መስመር 9417 ጥቆማዋችን በመቀበል…

Continue Reading በትራንስፖርት ቢሮ 9417 በነፃ የስልክ ጥሪ እየቀረቡ ያሉ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እየተሰጠባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡

ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ16 ተቋማት ሲከናወን የነበረው የሪፎርም ስራ ተጠናቆ ወደ ተግባር ምዕራፍ መገባቱን አስታወቀ፡፡

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ፐብሊክ ሰርቨስ ቢሮ፤ መጋቢት 9 ቀን 2016ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃለፊ ዶ/ር ጣሰው ገብሬ በከተማው በተመረጡ 16 ተቋማት ሲከናወን የነበረው የሪፎርም ስራ…

Continue Reading ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ16 ተቋማት ሲከናወን የነበረው የሪፎርም ስራ ተጠናቆ ወደ ተግባር ምዕራፍ መገባቱን አስታወቀ፡፡

የህዝብ አገልጋይነት ትልቅ ክብር ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 06/2016ዓ.ም) ሁለተኛው ዙር የባህሪና የክህሎት ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡ በስልጠናው ማጠናቀቂያ ወቅት የቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ እንደተናገሩት ስልጠናው ሰራተኞች የባህሪና ክህሎት ክፍተቶቻቸውን የሚሞሉበትና በተመደቡበት የስራ…

Continue Reading የህዝብ አገልጋይነት ትልቅ ክብር ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ።

ቢሮው ባደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት በኃላ ለሰራተኞው የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የካቲት 25/2016ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ የተመረጡ ተቋማት በተደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት መነሻነት የቢሮው ሰራተኞች ውጤታማናነትን ለማሻሻልና የአገልጋይነት መንፈስን ለማስረፅ ስልጠናው ትልቅ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው…

Continue Reading ቢሮው ባደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት በኃላ ለሰራተኞው የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ልምዱን አካፈለ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የካቲት 22/2016ዓ.ም ) ቢሮው ከድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ተቋማዊ የሪፎርም ስራዎችን ለማከናወን እንዲያስችል ልምድ ለመቅሰም ለመጡ የልዑካን አባላት በትራንስፖርት ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉትን ስራዎች በተለይም…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ልምዱን አካፈለ፡፡