“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት ሀገሬ”

“አዲስ ዓመት ለእናት ሀገሬ” በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የስጦታ ፕሮግራም ለመደገፍ የአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ስጦታውን…

Continue Reading “የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት ሀገሬ”

አዳዲስ የተሾሙ የስራ ኃላፊዎች የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን በትኩረት መስራት አለባቸው

[:en]በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍን ለመምራት የተሾሙ አመራሮች ከነባር አመራሮች ጋር በከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት የትውውቅ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…

Continue Reading አዳዲስ የተሾሙ የስራ ኃላፊዎች የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን በትኩረት መስራት አለባቸው

በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ

[:en]የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው በዘርፉ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የታደሙ ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች በተገኙበት በአዳማ…

Continue Reading በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ

በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ

[:en]የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣና ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ አስታወቁ፡፡ በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አዘጋጅነት በአዳማ ከተማ ቶኩማ…

Continue Reading በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ

የአዲስ አበባ ፈጣን የትራንዚት አውቶቡስ አገልግሎት ከሦስት ዓመት በኋላ ይጀመራል ተባለ 157 አውቶቡሶች ለሚሠማሩበት የመጀመርያው ምዕራፍ 130 ሚሊዮን ዩሮ ተመድቧል፡፡

[:en] የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ ያስቻላል ያለውን የፈጣን ትራንዚት አውቶቡስ (ቢአርቲ-ቢ2 ኮሪደር) አገልግሎት፣ በሦስት ዓመታት ውስጥ ሥራ ለማስጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ከፈረንሣይ የልማት ትብብር…

Continue Reading የአዲስ አበባ ፈጣን የትራንዚት አውቶቡስ አገልግሎት ከሦስት ዓመት በኋላ ይጀመራል ተባለ 157 አውቶቡሶች ለሚሠማሩበት የመጀመርያው ምዕራፍ 130 ሚሊዮን ዩሮ ተመድቧል፡፡