የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የሙስና ተጋላጭነት ስጋትን ለመቀነስ በተዘጋጀ የማስፈፀሚያ ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አደረገ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የከቲት 20/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ስነምግባርና ፀረሙስና ዳይሬክቶሬት የቢሮውን ለሙስና ተጋላጭነት ስጋት የሆኑ አሰራሮች እንዲስተካከሉ በማድረግ በሙስና መከላከል ስራው ላይ ለውጥ ለማምጣት በተዘጋጀው የማስፈፀምያ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የሙስና ተጋላጭነት ስጋትን ለመቀነስ በተዘጋጀ የማስፈፀሚያ ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አደረገ።

“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤

--------- በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

Continue Reading “ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤

የክብርት ከንቲባ መልዕክት

"ዛሬ የ3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤያችንን በማካሄድ የግማሽ ዓመት አፈጻጸማችንን የህዝብ ሉዓላዊነት መገለጫ ለሆነው የከተማችን ምክር ቤት አቅርበናል፡፡ በጉባኤችንም ላይ የከተማችንን ሰላማዊ ሁኔታ በማረጋገጥ የህዝባችንን ተጠቃሚነት በማላቅ በርካታ የልማት…

Continue Reading የክብርት ከንቲባ መልዕክት

ከመሬት ልማትና ፕላን እንዲሁም የአርሶ አደር ተጠቃሚነት ጋር በተያያዘ የተሰሩ ስራዎች፡-

---------- በዚህ 6ወር 200 ሄ/ር መሬት ለማዘጋጀት ታቅዶ 361.84 ሄ/ር ተከናውኗል፤ ባለፈው ዓመት በከተማ ደረጃ በተካሄደው የመሬት ኦዲት የተለዩ 11ሺህ 844 የመንግስት ቦታ/ ፕሎቶች/ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ ተደርገዋል፤ በ6…

Continue Reading ከመሬት ልማትና ፕላን እንዲሁም የአርሶ አደር ተጠቃሚነት ጋር በተያያዘ የተሰሩ ስራዎች፡-

በመንገድ መሠረተ ልማትና በትራንስፖርት አቅርቦት በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት፡-

-------- የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ ስራዎች ጋር በተያያዘ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ስራዎች 19.17 ኪ.ሜ ለማከናወን ታቅዶ 16.39 ኪ.ሜ (85%)፣ 4.95 ኪ.ሜ የኮብል ስቶን የመንገድ ግንባታ በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ለማከናወን…

Continue Reading በመንገድ መሠረተ ልማትና በትራንስፖርት አቅርቦት በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት፡-

“የከተማ አስተዳደሩ የነዋሪዎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል በበጀት ዓመቱ ከ12.78 ቢሊየን ብር በላይ የድጎማ በጀት መድቦ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡”

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Continue Reading “የከተማ አስተዳደሩ የነዋሪዎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል በበጀት ዓመቱ ከ12.78 ቢሊየን ብር በላይ የድጎማ በጀት መድቦ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡”

የህፃናት፣ የሴቶች፣ የአረጋዊያን እና የአካል ጉዳተኞች መብትና ደህንነት ተጠብቆ የእኩል እድል ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፤

የከተማው አሰተዳደር 1ሺህ 629 አካል ጉዳተኞች የመሰረታዊ ማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚ ሲያደረግ ለ362 አካል ጉዳተኞች ደግሞ የሰው ሰራሽ የአካል ድጋፍ ማድረጉንም በዛሬው የምክር ቤት ሪፖርት ከንቲባ አዳነች ገልፀዋል። ባለፉት 6 ወራት…

Continue Reading የህፃናት፣ የሴቶች፣ የአረጋዊያን እና የአካል ጉዳተኞች መብትና ደህንነት ተጠብቆ የእኩል እድል ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፤

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዲሱ የምክር ቤቱ ቋሚ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማከናወን ጀምሯል::

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዲሱ የምክር ቤቱ ቋሚ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማከናወን ጀምሯል::