“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤ Post Author:frezwed ayele Post published:February 28, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments ——— በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። You Might Also Like የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። April 12, 2024 የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ካሉ የታክሲ ተራ ማስከበር ማህበራት ጋር ውይይት አካሄደ። June 21, 2023 የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ህጋዊ የባጃጅ ማህበራቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ July 7, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)