የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የስምሪት ማሻሻያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አሳወቀ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የኮድ አንድ ታክሲዎች በቁጥር ምን ያህል እንደሆኑ…

Continue Reading የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የስምሪት ማሻሻያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አሳወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል::

የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ተወያይቶ አጽድቋል:: በዚህም መሰረት:- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል::