የትራንስፖርት ቢሮ ከኮሎምቢያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የብስክሌት የደህንነት መሳሪያዎችን ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ የብስክሌት ትራንስፖርትን በመዲናዋ ለማስፋፋት እየሰራ ላለው ስራ ከሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች መካከል አንዱና ጠቃሚ የሆነውን የብስክሌት ደህንነት መሳሪያዎችን ከኮሎምቢያ አለም አቀፍ…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ ከኮሎምቢያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የብስክሌት የደህንነት መሳሪያዎችን ድጋፍ አገኘ

2 ቀን ብቻ ቀረው!

የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያ መውሰጃ ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀረው! ጂፒ ኤስ ወዳስገጠሙበት ድርጅት ሄደው የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያዎን ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ! ከግንቦት 11/2015 ጀምሮ በከተማችን…

Continue Reading 2 ቀን ብቻ ቀረው!

የትራንስፖርት ሚኒስትሩና የቢሮ ኃላፊው የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ተዘዋውረው ተመለከቱ

(አ.አ ግንቦት 7/ 2015 ዓ.ም) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ ጋር በመሆን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር በስራ…

Continue Reading የትራንስፖርት ሚኒስትሩና የቢሮ ኃላፊው የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ተዘዋውረው ተመለከቱ

300 ረዳት የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች የመልካምነት እና የበጎ ፈቃድ ስራን ተቀላቀሉ

(ግንቦት 05/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ 300 ረዳት የተማሪ ትራፊክ አስተባባሪዎችን አስመረቀ፡፡ ኤጀንሲው ባለፉት አምስት ሳምንታት የተማሪዎቹን የትምህርት ጊዜ በማይነካ ቅዳሜ እና እሁድ ለትራፊክ አደጋ ተጋለጭ…

Continue Reading 300 ረዳት የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች የመልካምነት እና የበጎ ፈቃድ ስራን ተቀላቀሉ

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባለፈው ክረምት ወቅት የተከላቸውን ችግኞች የእንክብካቤ ስራ አከናወነ፡፡

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 01፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ ባለፈው ክረምት ወቅት በመዲናዋ ገላን የጋራ መኖሪያ መንደር አካባቢ የተከላቸውን ችግኞች የእንክብካቤ ስራ ዛሬ አከናውኗል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባለፈው ክረምት ወቅት የተከላቸውን ችግኞች የእንክብካቤ ስራ አከናወነ፡፡

በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት ግንዛቤ ተፈጠረ፡፡

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 02፤ 2015 ዓ.ም፤ በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በጎዳና ላይ ቅስቀሳ ለ15 ተከታታይ ቀናት የግንዛቤ መፍጠሪያ…

Continue Reading በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት ግንዛቤ ተፈጠረ፡፡

የከተማዋን የትራንስፖርት እንቅስቃሴና ስርዓት ለማሻሻል ለተቋሙ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ፡፡

አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከብሉም በርግ ኢኒሼቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍ #Bloomberg ፣ ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት #WRIእና ከቫይታል ስትራቴጂ #VitalStrategies ጋር…

Continue Reading የከተማዋን የትራንስፖርት እንቅስቃሴና ስርዓት ለማሻሻል ለተቋሙ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ፡፡

የተገልጋይ እርካታን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንደሚገባ ተገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከቀላል ባቡርና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት…

Continue Reading የተገልጋይ እርካታን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንደሚገባ ተገለፀ።