የትራንስፖርት ቢሮ የለሚኩራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ9 ወራት የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ገመገመ፡፡

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 26፤ 2015 ዓ.ም፤ በበጀት ዓመቱ በ9 ወራት ውስጥ በትራንስፖርት የአገልግሎት አሰጣጥና በዘርፉ በሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ በትኩረት በመስራት አመርቂ ለውጥ ማምጣት መቻሉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ የለሚኩራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ9 ወራት የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ገመገመ፡፡

ለሞተር ብስክሌት ባለቤቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ

(ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድን በዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል በሂደት ላይ መሆኑን ማሳወቁ ይታወሳል። የዲጂታል መታወቂያ የሚሰጥበት ጊዜ እስከ…

Continue Reading ለሞተር ብስክሌት ባለቤቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ