የአንበሳ ከተማ አውቶብስ መስመር ቁጥር 4 ከቃሊቲ በእስቴድም መርካቶ ዳግም ስራ ጀመረ፡፡

መስከረም 30/2015ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከአንበሳ ከተማ አውቶብስ ድርጅት፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ቀደም ሲል…

Continue Reading የአንበሳ ከተማ አውቶብስ መስመር ቁጥር 4 ከቃሊቲ በእስቴድም መርካቶ ዳግም ስራ ጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ትራንስፖርት ቢሮ ጋር የጋራ ውይይት አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፤ 2015 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኮልፌ፣ ጉለሌ፣ አራዳ፣የካ፣ ንፋስ ስልክ፣ ለሚኩራና አቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከአዋሳኝ ልዩ የአሮሚያ ዞን ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጠናከር እንዲሁም…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ትራንስፖርት ቢሮ ጋር የጋራ ውይይት አካሄደ፡፡

የትራንስፖርት ቢሮ በዘርፉ የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት የተቋቋመው የሱፐርቪዥን ቡድን የአንድ ወር የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፉ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍና የተማሪዎች ትምህርት መጀመርን በማስመልከት የህዝብ ትራንስፖርት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ፈጣን ፣ ውጤታማ እና…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ በዘርፉ የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት የተቋቋመው የሱፐርቪዥን ቡድን የአንድ ወር የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ7.6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚያስገነባቸውን ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት የፊርማ ስነስርዓት አከናውኗል፡፡

ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግ የከተማዋን ገጽታ ለመቀየር እና የከተማዋን ዓለም ዓቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ እየተጋ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ.ም የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች መመለስ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ወደ ተግባር…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ7.6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚያስገነባቸውን ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት የፊርማ ስነስርዓት አከናውኗል፡፡

ትራንስፖርት ቢሮው በአገልግሎት አሰጣጥ ስነምግባር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አቅም ማጎልበትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተቋማት አቅም ማጎልበትና ስልጠና ቡድን በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚስተዋሉ የአገልጋይነት ችግሮችን ለመፍታት…

Continue Reading ትራንስፖርት ቢሮው በአገልግሎት አሰጣጥ ስነምግባር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራትና ባለንብረቶች ጋር የስራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

ዛሬ በቀን 26/01/2015ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዩ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው መሰብሰብያ አዳራሽ በቅርንጫፉ ስር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ከሚገኙ የኮድ አንድ እና የሀይገር ባለንብረት ማህበር አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር በቀጣይ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራትና ባለንብረቶች ጋር የስራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡