በሐምሌ ወር በ1,353 የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

በሐምሌ ወር በ1,353 የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፤ 2014፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ባደረገው ጠንካራ የቁጥጥርና የክትትል…

Continue Reading በሐምሌ ወር በ1,353 የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

#በትራንስፖርት አገልግሎት ማሻሻያ እና በሌሎች ስትራቴጂክ ጉዳዮች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ውይይት አደረጉ።

ከንቲባ አዳነች ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ከሆኑት ሚስተር ኦስማን ዲዮን ጋር ነው ውይይት ያደረጉት :: በውይይታቸው ስትራቴጂካዊ በሆኑ በተቋማዊ ግንባታ፣ የከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓቱን…

Continue Reading #በትራንስፖርት አገልግሎት ማሻሻያ እና በሌሎች ስትራቴጂክ ጉዳዮች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ውይይት አደረጉ።

ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልቷልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን…

Continue Reading ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

ከታለመለት የነዳጅ ድጎማ አፈፃፀም ዙሪያ ከተሽከርካሪ ባለንብረቶች ማህበር ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፤ 2014፤ በከተማዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አፈፃፀም ዙሪያ ከፀሀይ የኮድ-1 ታክሲ ባለንብረቶች ማህበር ጋር በየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውይይት ተደርጓል፡፡ መንግስት ከሚተገብራቸው…

Continue Reading ከታለመለት የነዳጅ ድጎማ አፈፃፀም ዙሪያ ከተሽከርካሪ ባለንብረቶች ማህበር ጋር ውይይት ተደረገ፡፡