በትራንስፖርት ቢሮና ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በተገናኘ ለሚኖራችሁ አስተያየትና ጥቆማ ከታች ባለው የነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ 

Continue Reading በትራንስፖርት ቢሮና ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በተገናኘ ለሚኖራችሁ አስተያየትና ጥቆማ ከታች ባለው የነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ 

በትራንስፖርት ቢሮ 9417 በነፃ የስልክ ጥሪ እየቀረቡ ያሉ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እየተሰጠባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 19/ 2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖት ቢሮ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ባዘጋጀው ነፃ የስልክ ጥሪ መስመር 9417 ጥቆማዋችን…

Continue Reading በትራንስፖርት ቢሮ 9417 በነፃ የስልክ ጥሪ እየቀረቡ ያሉ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እየተሰጠባቸው መሆኑ ተገለፀ፡፡

መረጃ

ከ1968 እስከ የካቲት 2015ዓ/ም የቤት ግብር ሲከፍሉ የነበሩ 182 ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች ላለፉት 45 ዓመታት በባለቤትነት ለያዙት ቤት በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ግብር ሲከፍሉ ቆይተዋል:: የከተማ ቦታ…

Continue Reading መረጃ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር ባደረጉት ውይይት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-

=> ከተማዋ የምታመነጨው የገቢ ሁኔታ እና የሚሰበሰበው ገቢ ተመጣጣኝ አይደለም፤ => ከለውጡ ወዲህ የገቢ መጠኑ በ3 እጥፍ አድጓል፤ በዚህም በ2010 ዓ.ም ከነበረበት 30 ቢሊዮን ብር 100 ቢሊዮን ብር መድረስ ችሏል፤…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር ባደረጉት ውይይት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-

በመንግስትና የግል አጋርነት በኦቪድ ግሩፕ የሚገነቡ የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን አጠናቀናል

የከተማችን ነዋሪ እንድናቃልለት ከጠየቀን ችግሮች መካከል ቀዳሚ የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በመንግስትና የግል አጋርነት አሰራር በጥናት ላይ ተመስርተን ፖሊሲ ፣ አሰራርና መመሪያ ቀርጸን ወደ ስራ ገብተናል፡፡ በዚህ የአሰራር ስርዓት…

Continue Reading በመንግስትና የግል አጋርነት በኦቪድ ግሩፕ የሚገነቡ የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን አጠናቀናል

የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚሰሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስነ-ተግባቦት አማራጮች ዙሪያ ምክክር ተደረገ።

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከብሉምበርግ ኢንሸቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ ጋር በመተባበር በሀገርና በከተማ ደረጃ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ በዘርፉ ከሚሰሩ ባለድርሻ አከላት ጋር በመንገድ ደህንነት…

Continue Reading የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚሰሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስነ-ተግባቦት አማራጮች ዙሪያ ምክክር ተደረገ።

በአዲስ አበባ በየዕለቱ ከ1 ሺህ በላይ የከተማ አውቶቡሶች አገልግሎት እየሰጡ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ በየእለቱ 1 ሺህ አውቶቡሶች በ172 መስመሮች ተሰማርተው ከ1 ሚሊዮን በላይ የከተማዋን ነዋሪ እያገለገሉ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ግዛው…

Continue Reading በአዲስ አበባ በየዕለቱ ከ1 ሺህ በላይ የከተማ አውቶቡሶች አገልግሎት እየሰጡ ነው

በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው የኤምፔሪያል ማሳለጫ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

በአዲስ አበባ ከተማ በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ እንዲችል ተደርጎ ከፍ ባለ የጥራት ደረጃ እየተገነባ የሚገኘው የኤምፔሪያል ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በቅርቡ ተጠናቆ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት የአዲስ አበባ…

Continue Reading በቀን እስከ 80 ሺ ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው የኤምፔሪያል ማሳለጫ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

ግዙፍ የመንገድ መሰረተ-ልማት በአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ መሠረተ-ልማት ለማስፋፋትና ለማዘመን የነባር መንገዶች ማሻሻያ እና የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እየተከናወነባቸው ከሚገኙ አካባቢዎች አንዱ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነው፡፡ በደቡባዊው የአዲስ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትላልቅ ገፀ-በረከቶች (#1)

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ህጋዊ የባጃጅ ማህበራቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 12/2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው በትራንስፖርት ቢሮ እውቅናና ፈቃድ ተሰጧቸው በህጋዊ መንገድ ተደራጅተውና ህጋዊ ሆነው…

Continue Reading የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ህጋዊ የባጃጅ ማህበራቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡