እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ9ኛው የከተሞች ፎረም ልዩ ተሸላሚ ሆነ!! 1መቶ 24 ከተሞች የተሳተፉበት የከተሞች ፎረም ከየካቲት 9 -14 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ሲካሄድ እንደ ነበር ይታወሳል። ፎረሙ በዛሬው እለት ሲጠናቀቅ…

Continue Reading እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ከከተማ እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮቻችን ጋር ስናደርግ የነበረው የስራ አፈጻጸም ግምገማችንን ትላንት ምሽት አጠናቅቀናል።

በግምገማችን ለስራ እና ለኑሮ ምቹ የሆነች ከተማ ለመገንባት የጀመርናቸው ስራዎቻችን ያሉበትን ደረጃ የለየን ሲሆን ውጤት ካገኘንባቸውና ካሳካናቸው ስራዎቻችን ውስጥ የአመራር የሃሳብ እና የተግባር አንድነት በመገንባት አመራሩ ስራ ላይ እንዲያተኩር መደረጉ…

Continue Reading ከከተማ እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮቻችን ጋር ስናደርግ የነበረው የስራ አፈጻጸም ግምገማችንን ትላንት ምሽት አጠናቅቀናል።

የኤድናሞል – 22 ማዞሪያ – ኢንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በከተማዋ የመጀመሪያው የብልህ ትራንስፖርት የትራፊክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ የሚደረግበት የኢንግሊዝ ኤምባሲ - 22 - ቦሌ ኤድናሞል የመንገድ ግንባታ ስራ ተጀምሯል፡፡ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ…

Continue Reading የኤድናሞል – 22 ማዞሪያ – ኢንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

“ዛሬ ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ ካሉ አመራሮች ጋር የስራ ግምገማ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካን አዳራሽ ማካሄድ ጀምረናል።

ባለፉት ሰባት ወራት በርካታ ያሳካናቸው እና ውጤታማ የሆኑ ስራዎች የተሰሩ ቢሆንም ከህዝብ ጥያቄ አንጻር አሁንም በርካታ ክፍተቶች እና ርብርቦችን የሚጠይቁ ስራዎች አሉብን። በሰባት ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማችን መፈጸም ሲገባቸው ያልተፈጸሙ…

Continue Reading “ዛሬ ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ ካሉ አመራሮች ጋር የስራ ግምገማ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካን አዳራሽ ማካሄድ ጀምረናል።

ከኬንያ ሞምባሳ የመጡ ሉኡካን ቡድን አባላት በመንገድ ደህንነትና ፍሰት እንዲሁም በትራንስፖርት ስርዓት ዙሪያ ልምድ ወሰዱ።

(የካቲት 12/2016 ዓ.ም):- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከትራንስፖርት ቢሮ እና ብሉምበርግ ኤኒሸቲቪ ፎር ግሎባል ሮድ ሰፍቲ ጋር በመተባበር ከኬንያ ሞምባሳ ለመጡ የከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች የልኡካን ቡድን አባላት…

Continue Reading ከኬንያ ሞምባሳ የመጡ ሉኡካን ቡድን አባላት በመንገድ ደህንነትና ፍሰት እንዲሁም በትራንስፖርት ስርዓት ዙሪያ ልምድ ወሰዱ።

20 አዳዲስ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የካቲት 11/2016ዓ.ም ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትን ለማሻሻልና ተደራሽ ለማድረግ የግል ባለሀብቱ ወደ ትራንስፖርት ዘርፉ እንዲቀላቀል በፈጠረው እድል ዛሬ ሀያ /20/ አዳዲስ የኤሌክትሪክ…

Continue Reading 20 አዳዲስ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

37 ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እጅግ ዉጤታማ ፣ ደማቅ እና ውብ በሆነ ሁኔታ በሰላም ተጠናቅቋል::

ከተማችን ውብ ሆና እንግዶቿን እንድትቀበል መንገዶችን በማስዋብ አስተዋፅዖ ያበረከታችሁ ፤ ጉባኤው ከተጀመረበት እለት ጀምሮ አገልግሎት በመስጠት በፍጹም ኢትዮጽያዊ ጨዋነት እንግዶችን ስታስተናግዱ ለነበራችሁ ፤ የህብረቱ ጉባኤ ፍፁም ሰላማዊ በሆኑ መልኩ እንዲጠናቀቅ…

Continue Reading 37 ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እጅግ ዉጤታማ ፣ ደማቅ እና ውብ በሆነ ሁኔታ በሰላም ተጠናቅቋል::