የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication

በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና የመልሶ ማልማት ስራዎች አጠቃላይ ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።

Leave a Reply