የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።
የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል ተገልጋዮችን ከጸሃይ እና ከዝናብ ከመታደግ በተጨማሪ፣ የተሳፋሪዎችን ደህንነት የበለጠ ለማስጠበቅ የሚያስችል የደህነት ካሜራ የተገጠመለት እና የሰዎች ማረፊያ የተካተተበት ነው። የዓድዋ ፕላዛዎች የአዲስ አበባ ህዝብ ምን…
የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል ተገልጋዮችን ከጸሃይ እና ከዝናብ ከመታደግ በተጨማሪ፣ የተሳፋሪዎችን ደህንነት የበለጠ ለማስጠበቅ የሚያስችል የደህነት ካሜራ የተገጠመለት እና የሰዎች ማረፊያ የተካተተበት ነው። የዓድዋ ፕላዛዎች የአዲስ አበባ ህዝብ ምን…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 1/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በአዲሱ ሪፎርም በምደባ ከሌላ ተቋም ለመጡ 76 የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣጣሪ ሠራተኞች ወደ ስራ የሚያስገባ የአራት ቀናት…
መመሪያ-ቁጥር-1552016Download Directive-number-መመሪያ-ቁጥር-1552016Download
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የኮድ አንድ ታክሲዎች በቁጥር ምን ያህል እንደሆኑ…
የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ተወያይቶ አጽድቋል:: በዚህም መሰረት:- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መጋቢት 25/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የሞተር ሳይክል ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላትን በአሰራርና በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት…
በለውጡ መሃንድስ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የለውጥ ኃይል በብዙ ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተና ውስጥ ሆኖ በርካታ ስኬቶችን በመጎናጸፍ ላይ ይገኛል። ከነዚህም ፦ የህዳሴ ግድባችን ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ…
በከተማችን በተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ኮሪደር የልማት ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ የልማት ስራዎች ጋር ተያይዞ በተለይም በፒያሳና አካባቢው የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ በመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ መንገዱ ስለተዘጋ አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ…
በከተማችን በሚካሄደው የኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የሚነሱ የልማት ተነሺዎች የሚያቀርቧቸውን ቅሬታዎች አዳምጦ እና መርምሮ ተገቢውን ምላሽ በአፋጣኝ ለመስጠት እንዲያመች በከንቲባ ፅ/ቤትና የልማት ኮሪደር ስራው ተግባራዊ በሚሆንባቸው ሁሉም ክፍለ ከተሞች የቅሬታ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሪፎርም በተደረጉ ተቋማት የተጀመረውን የትግበራ ምዕራፍ ውጤታማ በማድረግና በትኩረት በዝግጅት ምዕራፍ የተጀመሩ ስራዎችን በማስቀጠል እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ስራን ለማከናወን ብሎም…