ትራንስፖርት ቢሮ

በከተማችን በሚካሄደው የኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የሚነሱ የልማት ተነሺዎች የሚያቀርቧቸውን ቅሬታዎች አዳምጦ እና መርምሮ ተገቢውን ምላሽ በአፋጣኝ ለመስጠት እንዲያመች በከንቲባ ፅ/ቤትና የልማት ኮሪደር ስራው ተግባራዊ በሚሆንባቸው ሁሉም ክፍለ ከተሞች የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ተደራጅቶ ስራ ጀምሯል፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Leave a Reply