በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን የሚወስን አዲስ መመሪያ ተዘጋጀ።
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መጋቢት 25/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የሞተር ሳይክል ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላትን በአሰራርና በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት…