በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን የሚወስን አዲስ መመሪያ ተዘጋጀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መጋቢት 25/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የሞተር ሳይክል ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላትን በአሰራርና በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን የሚወስን አዲስ መመሪያ ተዘጋጀ።

የለውጡ ፍሬያማ ጉዞ ለተጀመረበት 6ኛ ዓመት እና የኢትዮጵያዊነት መሰረት ለሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 13ኛ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ! አደረሰን!

በለውጡ መሃንድስ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የለውጥ ኃይል በብዙ ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተና ውስጥ ሆኖ በርካታ ስኬቶችን በመጎናጸፍ ላይ ይገኛል። ከነዚህም ፦ የህዳሴ ግድባችን ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ…

Continue Reading የለውጡ ፍሬያማ ጉዞ ለተጀመረበት 6ኛ ዓመት እና የኢትዮጵያዊነት መሰረት ለሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 13ኛ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ! አደረሰን!

በፒያሳ እና አካባቢው እየተከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በግንባታ ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

በከተማችን በተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ኮሪደር የልማት ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ የልማት ስራዎች ጋር ተያይዞ በተለይም በፒያሳና አካባቢው የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ በመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ መንገዱ ስለተዘጋ አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ…

Continue Reading በፒያሳ እና አካባቢው እየተከናወነ ከሚገኘው የመንገድ ኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በግንባታ ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ትራንስፖርት ቢሮ

በከተማችን በሚካሄደው የኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የሚነሱ የልማት ተነሺዎች የሚያቀርቧቸውን ቅሬታዎች አዳምጦ እና መርምሮ ተገቢውን ምላሽ በአፋጣኝ ለመስጠት እንዲያመች በከንቲባ ፅ/ቤትና የልማት ኮሪደር ስራው ተግባራዊ በሚሆንባቸው ሁሉም ክፍለ ከተሞች የቅሬታ…

Continue Reading ትራንስፖርት ቢሮ

ሪፎርም ካደረጉ 16ቱ ተቋማት ጋሩ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሪፎርም በተደረጉ ተቋማት የተጀመረውን የትግበራ ምዕራፍ ውጤታማ በማድረግና በትኩረት በዝግጅት ምዕራፍ የተጀመሩ ስራዎችን በማስቀጠል እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ስራን ለማከናወን ብሎም…

Continue Reading ሪፎርም ካደረጉ 16ቱ ተቋማት ጋሩ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡

በኮሪደር ልማቱ የተነሱ የልማት ተነሺዎች እንዴት ተስተናገዱ?

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሰሞኑ የኮሪደር ልማቱን አስመልክተው ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ፦ ከምትክ ቦታ ጋር በተያያዘ ሰፊ ቦታ ያስፈልገናል ያሉትን በኮልፌ ቀራንዮ፣ ጉለሌ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ቦታዎች ተሰጥቷቸዋል፡፡…

Continue Reading በኮሪደር ልማቱ የተነሱ የልማት ተነሺዎች እንዴት ተስተናገዱ?

የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication

በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication

የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም) በአደዋ የተፈፀመ ታሪክን፣ጀግንነትን ፣ፅናትን መታሰቢያ ታስቦ የተሰራው የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ባሻገር ህብረተሰቡ ደህንነቱ ተጠብቆ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚያገኝበትን…

Continue Reading የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ የሚገኘው የልማት ኮሪደር ስራን በተመለከተ:-

- የልማት ኮሪደር ስራዎቹ በአምስት ኮሪደሮች ተለይተው ግንባታቸው በመፋጠን ላይ ይገኛል - የልማት ኮሪደር ስራዎቹ ስድስት ክፍለከተሞችን ያካልላሉ - የልማት ኮሪደር ስራዎቹ ሲጠናቀቁ ለከተማችን ተጨማሪ ውበት ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ገቢም…

Continue Reading በአዲስ አበባ በመከናወን ላይ የሚገኘው የልማት ኮሪደር ስራን በተመለከተ:-

ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እንደሚቻል ተገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ መጋቢት 19/2016ዓ.ም ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን በ9ወራት በቅንጅት በጋራ የተሰሩ ስራዎችንና የመጡ ተጨባጭ ለውጦችን በጋራ ገምግሟል። በውይይቱም ከተማዋ ለተያያዘችው…

Continue Reading ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እንደሚቻል ተገለፀ።