አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

መንግስት የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግባራት አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት…

Continue Reading አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ የገባነው ቃል በፍጥነትና በጥራት እየተተገበረ ነው!!

ዛሬ የስምምነት ፊርማ የተከናወነላቸው የከተማችን አዲስ አበባ ዘመናዊና አዲስ ዘመን ፈንጣቂ መንገዶች እውነታዎች !! • በአጠቃላይ ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያለው መንገድ ነው፡፡ • ከ15 - 30 ሜትር የጎን…

Continue Reading አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ የገባነው ቃል በፍጥነትና በጥራት እየተተገበረ ነው!!

በከተማችን ከፍተኛ ወጪ ወጥቶባቸው የተገነቡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መጠለያዎች (ሼዶች) መንከባከብ የአንተ፣ የእሱ፣ የእሷ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ኃላፊነትነው

መጠለያዎቹ የታለሙለት አላማ ሳይውሉ ሲቀሩ ግጭትና ስርቆት ሲፈፀምባቸው በትራንስፖርት ቢሮ አስራ አንዱም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፣በአከባቢው ላሉ የህግ አካላት እንዲሁም በ9417 - ጥቆማ_ይስጡ!

Continue Reading በከተማችን ከፍተኛ ወጪ ወጥቶባቸው የተገነቡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መጠለያዎች (ሼዶች) መንከባከብ የአንተ፣ የእሱ፣ የእሷ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ኃላፊነትነው

የፀሀይ ታክሲ ማህበር ቦርድ አባላት የ2015 በጀት አመት የስራ እቅዳቸውን አስገመገሙ።

ስኬታችን በአግልግሎት አሰጣጣችን ህብረተሰብን ማርካት ነው አቶ ደረጄ በየነ የፀሀይ ታክሲ ማህበር ሰብሳቢ የፀሀይ ታክሲ ማህበር ቦርድ አባላት በቀን 19/12/2014 ለመጀመርያ ጊዜ የማህበሩን የ2015 የስራ እቅድ ከየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት…

Continue Reading የፀሀይ ታክሲ ማህበር ቦርድ አባላት የ2015 በጀት አመት የስራ እቅዳቸውን አስገመገሙ።

በትራንስፖርት አገልግሎት ማሻሻያ እና በሌሎች ስትራቴጂክ ጉዳዮች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ውይይት አደረጉ።

ከንቲባ አዳነች ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ከሆኑት ሚስተር ኦስማን ዲዮን ጋር ነው ውይይት ያደረጉት :: በውይይታቸው ስትራቴጂካዊ በሆኑ በተቋማዊ ግንባታ፣ የከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓቱን…

Continue Reading በትራንስፖርት አገልግሎት ማሻሻያ እና በሌሎች ስትራቴጂክ ጉዳዮች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ውይይት አደረጉ።

ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልቷልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን…

Continue Reading ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፤ 2014፤ የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ረዘም ላለ ጊዜ ሲያነሱት የነበረ የአስራ አራተኛው /14ኛው/ የስምሪትና ሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ የቅድመ ዝግጅት ስራው በአጭር ጊዜ ተጠናቆ…

Continue Reading የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ ሊጀመር ነው

በሐምሌ ወር በ1,353 የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

በሐምሌ ወር በ1,353 የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፤ 2014፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ባደረገው ጠንካራ የቁጥጥርና የክትትል…

Continue Reading በሐምሌ ወር በ1,353 የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

#በትራንስፖርት አገልግሎት ማሻሻያ እና በሌሎች ስትራቴጂክ ጉዳዮች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ውይይት አደረጉ።

ከንቲባ አዳነች ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ከሆኑት ሚስተር ኦስማን ዲዮን ጋር ነው ውይይት ያደረጉት :: በውይይታቸው ስትራቴጂካዊ በሆኑ በተቋማዊ ግንባታ፣ የከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓቱን…

Continue Reading #በትራንስፖርት አገልግሎት ማሻሻያ እና በሌሎች ስትራቴጂክ ጉዳዮች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ውይይት አደረጉ።

ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልቷልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን…

Continue Reading ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ