ከታለመለት የነዳጅ ድጎማ አፈፃፀም ዙሪያ ከተሽከርካሪ ባለንብረቶች ማህበር ጋር ውይይት ተደረገ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፤ 2014፤ በከተማዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አፈፃፀም ዙሪያ ከፀሀይ የኮድ-1 ታክሲ ባለንብረቶች ማህበር ጋር በየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውይይት ተደርጓል፡፡ መንግስት ከሚተገብራቸው…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ዘርፍ 4ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ዘርፉ 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሃ-ግብሩም 2 ሺህ የሚሆኑ የቢሮው አመራሮችና ሠራተኞች፣ የ11ዱም የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣…
የመንገድ ደህንትን ለማረጋገጥ ቴክኖሎጂን በተገቢው መጠቀምና ማስተግበር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፤ 2014፤ በመዲናዋ የመንገድ ትራፊክ ደህንነትን ለማረጋገጥ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሙን በተገቢው ማስፈፀምና መጠቀም እንደሚገባ አለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ብሉምበርግ ኢኒሼቲቭ ገለፀ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከብሉምበርግ ኢኒሼቲብ…
በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተሸከርካሪ ሠሌዳ ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፤ 2014፤ በመዲናዋ የኮድ-02 ተሸከርካሪዎች ሰሌዳ በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎት ከነገ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ…
በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የስነ-ምግባር እና የሠራተኞች መመሪያ አቅም ማጎልበቻ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፤ 2014፤ በመዲናዋ ትራንስፖርት ዘርፍ አመራሮችና ሠራተኞች የተሳተፉበት የስነ-ምግባና የሰራተኞች መመሪያ አዋጅ 56/2010 ዙሪያ በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማጎልበቻ ዛሬ ተጠናቋል፡፡በስልጠናው መዝጊያ ላይ ንግግር ያደረጉት በአዲስ…
“በታቀደ የትራንስፖርት አገልግሎት የተሻሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት”
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ትራንስፖርት ቅ/ፅ/ቤት “በታቀደ የትራንስፖርት አገልግሎት የተሻሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ንቅናቄ ተካሄዷል፡፡በቀጣይ ሶስት ወራት በትኩረት መሰራት ባለባቸው አምስት ዋና ዋና በዘርፉ…
9417 ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 06፤ 2014፤ በመዲናዋ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የጥቆማ መስጫ ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት እና መሰል በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ተገልጋዩ ህብረተሰብ…
የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 18፤ 2014፤ በመዲናዋ የሚገኙ የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ቢሮው አሰራር እና መመሪያዎችን በመፈተሽ የማሻሻል ስራውን…
‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ንቅናቄ›
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 22፤ 2014፤ በመዲናዋ ድህንነቱ የተጠበቀና ከብክለት ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ትናንት ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ንቅናቄውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ UN-RSF፣ UN-Habitat እና ITDP…