ለህዝብ ትራንስፖርት ስምሪትና ቁጥጥር ባለሙያዎች በአገልጋይነት ስነምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አቅም ማጎልበትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተቋማት አቅም ማጎልበትና ስልጠና ቡድን በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚስተዋሉ የአገልጋይነት ችግሮችን ለመፍታት በትንስፖርት…

Continue Reading ለህዝብ ትራንስፖርት ስምሪትና ቁጥጥር ባለሙያዎች በአገልጋይነት ስነምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

ለሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

(መስከረም 13/2015 ዓ.ም) የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 17/2015 የሚከበረው የመስቀል በዓል በሰላም ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወስኗል። በዚሁ መሰረት ከእሁድ መስከረም 15/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ…

Continue Reading ለሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በሙሉ፦

“ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ !!”

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል እና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር በጋራ ያዘጋጁት "ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ !!" በሚል መሪ ቃል የወጣቶች የፓናል ውይይት በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የውይይት መነሻ…

Continue Reading “ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ !!”

የሞተር አልባ ትራንስፖርት አጠቃቀም በርካታ ጥቅሞችን የሚያመጣ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ

በእንቅስቃሴ ላይ መሠረት ባደረገ የህይወት ዘይቤ የተሻሻለ የሕዝብ ጤና መፍጠር ይችላል ዝቅተኛ የአየር ብክለት እና ዝቅተኛ የሆነ የትራፊክ ግጭትና ሞት ይቀንሳል ብስክሌቶች በዝቅተኛ ዋጋ ፣ ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ አገልግሎትን…

Continue Reading የሞተር አልባ ትራንስፖርት አጠቃቀም በርካታ ጥቅሞችን የሚያመጣ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ

የትራንስፖርት ቢሮ ለ110 አዳዲስ የአንበሳ ከተማ አውቶብስ የስምሪት መስመሮችን ሰጠ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 09፤ 2015 አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት በ127 የስምሪት መስመሮች አገልግሎት በመስጠት የከተማችንን የህዝብ ትራንስፖርት ፍላጎት ለማርካት እየሰራ መሆኑ ያታወቃል፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ ያለውን የትራንስፖርት…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ ለ110 አዳዲስ የአንበሳ ከተማ አውቶብስ የስምሪት መስመሮችን ሰጠ፡፡

ከትምህርት ቤት መከፋት ጋር በተያያዘ የትራፊክ ፍሰት መጨናናቅ እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አንበሳ የከተማ አውቶቡስ ድርጅት እና ሸገር ባስ በከተማችን ቀልጣፋ እና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች ከትራፊክ…

Continue Reading ከትምህርት ቤት መከፋት ጋር በተያያዘ የትራፊክ ፍሰት መጨናናቅ እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መስከረም 9 ለሚጀመረው የ 2015 የትምህርት ዘመን ዝግጅት ማድረጉን አሳወቀ።

መስከረም7/2015ዓ.ም:- ቢሮው ዛሬ ከቢሮው ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከሸገርና አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን ከትምህርት መጀመር ጋር ተያይዞ በትራንስፖርት ዘርፉ እየተሰራ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መስከረም 9 ለሚጀመረው የ 2015 የትምህርት ዘመን ዝግጅት ማድረጉን አሳወቀ።

የፊታችን እሁድ መስከረም 8/2015 ዓ.ም  መንገድ ለሰው  በሚል ስያሜ ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ከማዘጋጃ ቤት በቴዎድሮስ አደባባይ ቸርችል ጎዳና እና ከወሎ ሰፈር እስከ ኡራኤል ባለው መንገድ ላይ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 ድረስ በተለያዩ ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይከናወናል፡፡

በፕሮግራሙ ላይ :- ======== ፨ የብዙሃን የእግር ጉዞ እና የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች፤ ፨ የብስክሌት መንዳትና ልምምድ እንዲሁም ስኬቲንግ፤ ፨ ሩጫ፣ የጎዳና ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ኤሮቢክስ፤ ፨ በመንገድ ደህንነት…

Continue Reading የፊታችን እሁድ መስከረም 8/2015 ዓ.ም  መንገድ ለሰው  በሚል ስያሜ ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ከማዘጋጃ ቤት በቴዎድሮስ አደባባይ ቸርችል ጎዳና እና ከወሎ ሰፈር እስከ ኡራኤል ባለው መንገድ ላይ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 ድረስ በተለያዩ ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይከናወናል፡፡

በቅርቡ በከተማዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የአንጋፋው የአንበሳ ከተማ አውቶብስ 110 ባሶች

በዩቶንግ የቻይና ካምፓኒ የተመረቱ የአውሮፕያውያንን የጥራት ስታንዳርድ ደረጃ የጠበቀ፤የኢትዮጵያን ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የሚያሟላ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች (ለነፍሰጡሮች፣ ለአዛውንቶችና ለህጻናት) ምቹ የሆኑ የተሳፋሪ የመጫን አቅም አርባ (40) በወንበርና…

Continue Reading በቅርቡ በከተማዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የአንጋፋው የአንበሳ ከተማ አውቶብስ 110 ባሶች

ጷጉሜን 4 የአገልጋይነት ቀን በሚል ተሰይሟል! ሁሌም ስናገለግላችሁ ክብር ይሠማናል!!!

የከተማ አስተዳድሩም የተሳለጠና አስተማማኝ የትራንስፖርት ስርዓት መዘርጋት አገልግሎት ጥራትንና ተደራሽነትን የሚጨምር ወሳኝ መሆኑን አምኖ ሰፋፊ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ እነሆ ዛሬ በአገልጋይነት ቀን ከ16.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ 110 ዘመናዊና…

Continue Reading ጷጉሜን 4 የአገልጋይነት ቀን በሚል ተሰይሟል! ሁሌም ስናገለግላችሁ ክብር ይሠማናል!!!