ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማትን በማሸነፏ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማትን በማሸነፏ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ…

Continue Reading ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማትን በማሸነፏ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማት አሸናፊ ሆነች።

(ግንቦት 27/2015 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ) አዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት Bloomberg Initiative for Cycling Infrastructure (BICI) ኢንቨቲቭ አሸናፊ ከሆኑ አስር የዓለማችን ከተሞች ውስጥ አንዷ ሆናለች። ከ5 አህጉራት 275…

Continue Reading አዲስ አበባ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማት አሸናፊ ሆነች።

የሞተር አልባ ትራንስፖርት ምንነት

የሞተር አልባ ትራንስፖርት አንዱ የትራንስፖርት አማራጭ ሲሆን የሚያካትታቸውም የብስክሌት የባለ ሶስት ጎማ ሞተር አልባ ብስክሌት የአካል ጉዳተኛ ዊልቸሮችን እና የእግረኛ መንገድ ጭምር የሚያካትት ትራንስፖርት ነው። የብስክሌት ትራንስፖርት ዘላቂ የሆነ የሞተር…

Continue Reading የሞተር አልባ ትራንስፖርት ምንነት

በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለውጥ”በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በክረምቱም ተጠናክሮ ይቀጥላል።

በአዲስ አበባ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባህል እያደገ መጥቷል። በከተማችን በሁሉም ደረጃ በበጎነት ተግባራት ላይ የሚሳተፍ ህብረተሰብ ከዓመት ዓመት እየጨመረ ነው። ከአብሮ አደግ ማህበራት እስከ ታላላቅ ድርጅቶች፣ ከመንግስት ሰራተኛ እስከ…

Continue Reading በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለውጥ”በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በክረምቱም ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ከታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ የህዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ።

ትራንስፖርት ቢሮ (ግንቦት 25/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከሰጠው ህጋዊ ታሪፍ ውጭ በማስከፈል እንዲሁም መስመር በማቆራረጥ፣ የትራፊክ ምልክቶችን ባለከበሩና ከካራ እስከ ለምበረት ያለውን ለአውቶብስ ብቻ በተፈቀደ መንገድ በሚያሽከረክሩ 46…

Continue Reading ከታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ የህዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ።

ትራንስፖርት ቢሮው ከሰጠው ህጋዊ የስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት በሚሰጡ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

ትራንስፖርት ቢሮ (ግንቦት 24/2015ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮና የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በጋራ በመሆን በህገ ወጥ መንገድ ከቢሮው እውቅና ውጪ አዲስ የስምሪት መስመር በመክፈት የመልካም አስተዳደር ችግር…

Continue Reading ትራንስፖርት ቢሮው ከሰጠው ህጋዊ የስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት በሚሰጡ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

በትራንስፖርት ቢሮ ስር ያሉ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በ 60 ቀናት በየቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ ሊከናወኑ በታቀዱ እቅዶች ላይ የጋራ ውይይት እያካሄዱ ነው።

ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶቹ የክረምት 2 ወራት ማስፈፀሚ እቅድን ከሰራተኛውና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከከተማ አውቶብስ፣ ከደንብ ማስከበር ፣ከትራፊ ፖሊስ፣ ከክፍለ ከተማው ፖሊስ፣ ከታክሲ ተራ አስከባሪ አመራሮች፣ ከታክሲ ማህበራት…

Continue Reading በትራንስፖርት ቢሮ ስር ያሉ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በ 60 ቀናት በየቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ ሊከናወኑ በታቀዱ እቅዶች ላይ የጋራ ውይይት እያካሄዱ ነው።

የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2015 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አካል የሆነውን የአቅመ ደካማ ወገኖች የመኖሪያ ቤት እድሳት የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ።

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ እና የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተስፋዬ ኦሜጋ በጋራ በመሆን በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ…

Continue Reading የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2015 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አካል የሆነውን የአቅመ ደካማ ወገኖች የመኖሪያ ቤት እድሳት የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ።

ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች በሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 2015/ዓ.ም፤ በትራንስፖርት ቢሮ ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ በመላበስ አገልግሎት ስለመስጠትና በህይወት ክህሎት ግንዛቤ ዙሪያ የግምሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ…

Continue Reading ለብልሹ አሰራር ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች በሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ