ከፊታችን አርብ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደረግ የአልኮል መጠን ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ።

(ታህሳስ 26/2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት መንስኤያቸው ጠጥቶ ማሽከርከር እና ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር መሆኑን የትራፊክ አደጋ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

Continue Reading ከፊታችን አርብ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደረግ የአልኮል መጠን ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ።

በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22፤ 2015 ዓ.ም፤ በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና የመንገድ ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን እና አደባባዮችን የምህንድስና ማሻሻያ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን በአዲስ…

Continue Reading በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶችን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለፀ።

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 13፤ 2015 ዓ.ም፤ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶች ለታለመላቸው አገልግሎት እንዲውሉ ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን ከስርቆትና ከጉዳት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገልፆል። በቢሮው የመሰረተ-ልማት አስተዳደር…

Continue Reading ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶችን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለፀ።

ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ እስከ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ያለው መንገድ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የተለየ መስመር (dedicated bus lane) መንገድ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአጋር ተቋማት ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲቲዩት (World Resource Institute) እና ቫይታል ስትራቴጂስ (Vital Strategies) እንዲሁም ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ…

Continue Reading ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ እስከ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ያለው መንገድ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የተለየ መስመር (dedicated bus lane) መንገድ ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ።

በቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ6.5 ሚሊየን ብር የአረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ዣንጥራር አባይ የቃሊቲን የትራፊክ ኮምፕሌክስ ማሰልጠኛ ግቢ የሌማት ትሩፋት እና የአረንጓዴ ልማት ስራን በይፋ አስጀመሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ አስራ አንዱም…

Continue Reading በቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ6.5 ሚሊየን ብር የአረንጓዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።