ለባጃጅ ተሽከርካሪዎች የምልክትና ማመላከቻዎች እየተተከሉ ይገኛሉ
(ህዳር 26/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመንገድ ትራፊክ ፍሰት ሰላማዊና የተሳለጠ እንዲሆን በከተማ ደረጃ በተደረገ ውይይት ለትራፊክ አደጋ የሚያጋልጡ ሁኔታዎችን በመለየት…
(ህዳር 26/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመንገድ ትራፊክ ፍሰት ሰላማዊና የተሳለጠ እንዲሆን በከተማ ደረጃ በተደረገ ውይይት ለትራፊክ አደጋ የሚያጋልጡ ሁኔታዎችን በመለየት…
አዲስ አበባ፤ ህዳር 26፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በዓለም ለ19ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ18ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን "ሙስናን መታገል በተግባር" በሚል መሪ ቃል ከአጠቃላይ የትራንስፖርት ቢሮ…
አዲስ አበባ፤ ህዳር 24፤ 2015 ዓ.ም፤ የትራንስፖርት ሠራተኞችን እና የባላድርሻ አካላትን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ በትራንስፖርት ህግ ማስከበር እና ተያያዥ የአሰራር መመሪያዎች ዙሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በአለማቀፍ ደራጀ ለ17ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ15 ኛ ጊዜ የሚከበረውን የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ማስታወሻ ቀን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካሂደ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አራዳ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለረጅም ጊዜ የታክሲ መጫኛና ማውረጃ የነበረውን የሲኒማ ራስ (ደጎል) መጫኛና ማውረጃ የሚገኘውን ከፒያሳ ካዛንቺስና…
አዲስ አበባ፤ ህዳር 13፤ 2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከባለ ሶስትና አራት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ አተገባበር ዙሪያ ከሚመለከታቸው…
አዲስ አበባ፤ ህዳር 12፤ 2015 ዓ/ም፤ የትራንስፖርት ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ ከተጠሪ ተቋማት ጋር የ2015 በጀት ዓመት የ አራት ወር የስራ…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሰማርተው አገልግሎት እየሰጡ ካሉ የባለሶስት እና አራት እግር…
አዲስ አበባ፤ ህዳር 08፤ 2015፤ የትራንስፖርት ሠራተኞችን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ለማዕከል ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የሁለት ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ስልጠናው ቢሮው የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመፈጸም፣ ተጨባጭ ውጤት የሚመጣበትን አሰራር ለመዘርጋትና…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 07/ 2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በስሩ ለሚገኙ አጠቃላይ የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የቁጥጥር ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥና ሙያዊ ስነ ምግባር ዙሪያ በአዲስ አበባ ስራ አመራር አካዳሚ የስልጠና…