#ለባለ_ሶስት እና አራት እግር ባጃጅ አሽከርካሪዎች/ ባለንብረቶች በሙሉ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን በተሻለ መልክ ለመምራት እንዲያስችል አሰራር ማሻሻያ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የአሰራር ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ እንዲሁም የአገልግሎቱ አስፈላጊነት በዝርዝር ተጠንቶ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን በተሻለ መልክ ለመምራት እንዲያስችል አሰራር ማሻሻያ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የአሰራር ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ እንዲሁም የአገልግሎቱ አስፈላጊነት በዝርዝር ተጠንቶ…
በሀይገር ካምፓኒ የተመረቱና ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች መቅረብ መቻሉ ለአካል ጉዳተኛ በልዩ ሁኔታ አጋዥ ሆነው የተሰሩ እና ዊልቸር ተጠቃሚ ለሆኑ የሚልቸር ማቆሚያ (ማሰሪያ) ያላቸው መሆኑ በቴክኖሎጂ ቁጥጥር ለማድረግ ሲስተም…
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ገመገመ::…
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 ዓ.ም በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ…
ቢሮው የ2015 በጀት ዓመቱ የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ ገምግሟል። ============ አዲስ አበባ፣ ጥር 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በ2015 የግማሽ…
አዲስ አበባ፤ጥር 05፤ 2015 ዓ.ም፤ ከቦሌ ዓለም ህንፃ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ቢሮው በፕሮጀክቱ አተገባበር ዙሪያ የቅድመ-ዝግጅት እና…
አዲስ አበባ፤ ጥር 04/2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮው በስድስት ወራት በእቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትንና የእቅድ አፈፃፀሙን በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠቅላላ የፕሮሰስ ካውንስሉ አባላት ጋር በጋራ ተወያይቷል፡፡ ቢሮው በበጀት አመቱ…
無効なURLです。
プログラム設定の反映待ちである可能性があります。
しばらく時間をおいて再度アクセスをお試しください。