አገልግሎቱን ወደ ዘመናዊ የቀየረው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 26፤ 2015 ዓ.ም፤ በበጀት ዓመቱ በ9 ወራት ውስጥ በትራንስፖርት የአገልግሎት አሰጣጥና በዘርፉ በሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ በትኩረት በመስራት አመርቂ ለውጥ ማምጣት መቻሉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
(ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድን በዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል በሂደት ላይ መሆኑን ማሳወቁ ይታወሳል። የዲጂታል መታወቂያ የሚሰጥበት ጊዜ እስከ…
(ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም)፡ - የአዲስ አበባ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢና የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ የትራፊክ አደጋ አስከፊነት በመግለፅ፤ በ2015 በጀት ዓመት ስድስት ወራት…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የ2015 የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀሙን ከማዕከልና ቅርንጫፍ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ገምግሟል፡፡ በእለቱም የቢሮው እቅድና በጀት…
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይቱ የሙከራ ማስጀመሪያ ከኢትዮ ቴሌክም ጋር ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን ከሚያዚያ 16 2015 ዓ.ም ጀምሮ ግን በአዲስ አበባ ባስገዳጅ ሁኔታ ይጀመራል ተብሏል። በሌሎች ክልሎች ደግሞ ከግንቦት…
(መጋቢት 30/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በትራፊክ አደጋ በሃገራችን በአማካኝ በዓመት ከ5‚000 በላይ የሞት አደጋ የሚመዘገብ ሲሆን በከተማችን አዲስ አበባ ደግሞ በአማካይ ከ450 በላይ ዜጎች ህይወታቸውን ያጣሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ የጋራ መገልገያ በሆኑ የመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች አስቀድሞ ለመከላከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኬብሎች ላይ…
መተግበርያውም በቴዎስ ቴክኖሎጂ የበለፀገና ለአምስት አመት የሚቆይ ሲሆን ፤ ቴክኖሎጂው ከሰዎች ንክኪ ነፃ የሆነ አሰራርን ለመተግበር የሚያስችልና በሞባይል አፕልኬሽን ጭምር የታገዘ ነው ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና…