የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የጠቅላላ ካውንስል አባላት የ2015 የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አደረገ።
አዲስ አበባ፤ ጥር 04/2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮው በስድስት ወራት በእቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትንና የእቅድ አፈፃፀሙን በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠቅላላ የፕሮሰስ ካውንስሉ አባላት ጋር በጋራ ተወያይቷል፡፡ ቢሮው በበጀት አመቱ…
አዲስ አበባ፤ ጥር 04/2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮው በስድስት ወራት በእቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትንና የእቅድ አፈፃፀሙን በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠቅላላ የፕሮሰስ ካውንስሉ አባላት ጋር በጋራ ተወያይቷል፡፡ ቢሮው በበጀት አመቱ…
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27፤ 2015 ዓ.ም፤ ባሳለፍናቸው ስድስት ወራት ከአገልግሎት ክፍያ ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ…
በከተማዋ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ ውብ፣ ምቹና ዘመናዊ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነው የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከቢሮው ጋር በቅንጅት በመስራት አስፈሊውን ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ…
(ታህሳስ 26/2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት መንስኤያቸው ጠጥቶ ማሽከርከር እና ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር መሆኑን የትራፊክ አደጋ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22፤ 2015 ዓ.ም፤ በመዲናዋ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት የትራፊክ ፍሰት የሚያሳልጡና የመንገድ ደህንነት ለማሻሻል የሚረዱ 26 መጋጠሚያዎችን እና አደባባዮችን የምህንድስና ማሻሻያ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን በአዲስ…
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 13፤ 2015 ዓ.ም፤ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶች ለታለመላቸው አገልግሎት እንዲውሉ ህብረተሰቡ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን ከስርቆትና ከጉዳት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገልፆል። በቢሮው የመሰረተ-ልማት አስተዳደር…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአጋር ተቋማት ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲቲዩት (World Resource Institute) እና ቫይታል ስትራቴጂስ (Vital Strategies) እንዲሁም ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን ከዊንጌት አደባባይ በእንቁላል ፋብሪካ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ዣንጥራር አባይ የቃሊቲን የትራፊክ ኮምፕሌክስ ማሰልጠኛ ግቢ የሌማት ትሩፋት እና የአረንጓዴ ልማት ስራን በይፋ አስጀመሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ አስራ አንዱም…
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 06፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አራዳ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፒያሳ ሚኒሊክ አደባባይ ለረጅም ጊዜ ሲገለገልበት የነበረውን የአውቶብሶች መነሻ መጫኛ የተርሚናል ቦታውን ለውጥ አደረገ፡፡…
አዲስ አበባ፤ ህዳር 27፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በዓለም ለ35ኛ በሀገራችን ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኤች አይ ቪ ቀን “ፍትሀዊና ተደራሽ የኤች አይቪ ኤድስ አገልግሎት” በሚል መሪ…