የአዲስ አበባ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ተወያየ

(ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸምና በቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ የምክር ቤቱ አባላት፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምሁራን፣…

Continue Reading የአዲስ አበባ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ተወያየ

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል ተገልጋዮችን ከጸሃይ እና ከዝናብ ከመታደግ በተጨማሪ፣ የተሳፋሪዎችን ደህንነት የበለጠ ለማስጠበቅ የሚያስችል የደህነት ካሜራ የተገጠመለት እና የሰዎች ማረፊያ የተካተተበት ነው። የዓድዋ ፕላዛዎች የአዲስ አበባ ህዝብ ምን…

Continue Reading የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።

በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት ቢሮ ላይ ለተመደቡ አዲስ የስምሪትና የቁጥጥር ሰራተኞች ተቋማዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 1/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በአዲሱ ሪፎርም በምደባ ከሌላ ተቋም ለመጡ 76 የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣጣሪ ሠራተኞች ወደ ስራ የሚያስገባ የአራት ቀናት…

Continue Reading በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት ቢሮ ላይ ለተመደቡ አዲስ የስምሪትና የቁጥጥር ሰራተኞች ተቋማዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡