ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ገምግመናል።ቀዳሚ አላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ኑሮ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው።

የማልማት ሥራ ሂደቱ በግሉ ክፍለ ኢኮኖሚና በመንግሥት ብሎም አነስተኛ ገቢ ባላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የተለያዩ አካላት የተያዙና የተከራዩ ንብረቶችን የነካ ሊሆን ቢችልም ይህ ለረዥም ጊዜ ፋይዳ ትልም ይዞ የተነሳ ሥራ…

Continue Reading ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ገምግመናል።ቀዳሚ አላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ኑሮ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው።

የትራፊክ መጨናነቅን ለማሻሻል እና የመንገድ የተሻለ አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት ተካሄደ።

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ በተገኙበት የትራፊክ መጨናነቅን ለማሻሻል እና የመንገድ የተሻለ አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ የትናቱ ዓላማ በአዲስ አበባ…

Continue Reading የትራፊክ መጨናነቅን ለማሻሻል እና የመንገድ የተሻለ አጠቃቀምን ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት ተካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቦስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ የአገልግሎት ህትመት (ትኬት) ጥቅም ላይ ሊያውል እንደሆነ ተገለፀ፡፡

/አዲስ አበባ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም/ ድርጅቱ ከአሁን ቀደም ሲጠቀምባቸው የነበሩ ትኬቶችን (ህትመት) ሙሉ በሙሉ በአዲስ ህትመት በመለወጥ ወደ ተግባር ሊገባ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አንበሳ የከተማ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቦስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ የአገልግሎት ህትመት (ትኬት) ጥቅም ላይ ሊያውል እንደሆነ ተገለፀ፡፡

በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ መጋቢት 16፣ 2016) የመጀመሪያዎቹ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ዛሬ ከቦሌ_በእስጢፋኖስ_አራትኪሎ_ሽሮሜዳ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። አውቶብሶቹን ወደ አገልግሎት ያስገባው ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ የሚባል የግል ድርጅት ነው። አውቶብሶቹ…

Continue Reading በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡