በትራንስፖርት ቢሮ ስር ያሉ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በ 60 ቀናት በየቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ ሊከናወኑ በታቀዱ እቅዶች ላይ የጋራ ውይይት እያካሄዱ ነው።
ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶቹ የክረምት 2 ወራት ማስፈፀሚ እቅድን ከሰራተኛውና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከከተማ አውቶብስ፣ ከደንብ ማስከበር ፣ከትራፊ ፖሊስ፣ ከክፍለ ከተማው ፖሊስ፣ ከታክሲ ተራ አስከባሪ አመራሮች፣ ከታክሲ ማህበራት…