የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ከቦሌ ሚካሌል–ቦሌ ቡልቡላ እና ከቦሌ ሚካሌል–ሪቬንቲ
አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን የመጫኛና ማውረጃ ቦታ በአዲስ ተርሚናል መቀየሩን ገልፆል። አዲሱ ተርሚናል በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል አከባቢ በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተገነባ ሲሆን ተርሚናሉ ተመርቆ…
አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን የመጫኛና ማውረጃ ቦታ በአዲስ ተርሚናል መቀየሩን ገልፆል። አዲሱ ተርሚናል በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል አከባቢ በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተገነባ ሲሆን ተርሚናሉ ተመርቆ…
---------- ጉባኤው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋት“ በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2024 መሪ ሀሳብ…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኤች አይ ቪ ኤድስ በተመለከተ በማዕከል እና ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለሚገኙ ሰራተኞች ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት ስልጠና በተደረገበት ወቅት እንደተገለፀው ሰራተኛው ራሱን ከበሽታው…
አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 19/ 2015 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖት ቢሮ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ባዘጋጀው ነፃ የስልክ ጥሪ መስመር 9417 ጥቆማዋችን…
ከ1968 እስከ የካቲት 2015ዓ/ም የቤት ግብር ሲከፍሉ የነበሩ 182 ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች ላለፉት 45 ዓመታት በባለቤትነት ለያዙት ቤት በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ግብር ሲከፍሉ ቆይተዋል:: የከተማ ቦታ…
=> ከተማዋ የምታመነጨው የገቢ ሁኔታ እና የሚሰበሰበው ገቢ ተመጣጣኝ አይደለም፤ => ከለውጡ ወዲህ የገቢ መጠኑ በ3 እጥፍ አድጓል፤ በዚህም በ2010 ዓ.ም ከነበረበት 30 ቢሊዮን ብር 100 ቢሊዮን ብር መድረስ ችሏል፤…
የከተማችን ነዋሪ እንድናቃልለት ከጠየቀን ችግሮች መካከል ቀዳሚ የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ በመንግስትና የግል አጋርነት አሰራር በጥናት ላይ ተመስርተን ፖሊሲ ፣ አሰራርና መመሪያ ቀርጸን ወደ ስራ ገብተናል፡፡ በዚህ የአሰራር ስርዓት…
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከብሉምበርግ ኢንሸቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ ጋር በመተባበር በሀገርና በከተማ ደረጃ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ በዘርፉ ከሚሰሩ ባለድርሻ አከላት ጋር በመንገድ ደህንነት…
በአዲስ አበባ ከተማ በየእለቱ 1 ሺህ አውቶቡሶች በ172 መስመሮች ተሰማርተው ከ1 ሚሊዮን በላይ የከተማዋን ነዋሪ እያገለገሉ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ግዛው…