የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ 100 ዘመናዊ የከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን ስራ አስጀመረ።
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ…
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ገመገመ::…
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 ዓ.ም በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ…
ቢሮው የ2015 በጀት ዓመቱ የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ ገምግሟል። ============ አዲስ አበባ፣ ጥር 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በ2015 የግማሽ…
አዲስ አበባ፤ጥር 05፤ 2015 ዓ.ም፤ ከቦሌ ዓለም ህንፃ እንግሊዝ ኤምባሲ 4.4 ኪሜ መንገድ ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ቢሮው በፕሮጀክቱ አተገባበር ዙሪያ የቅድመ-ዝግጅት እና…
አዲስ አበባ፤ ጥር 04/2015 ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮው በስድስት ወራት በእቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትንና የእቅድ አፈፃፀሙን በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠቅላላ የፕሮሰስ ካውንስሉ አባላት ጋር በጋራ ተወያይቷል፡፡ ቢሮው በበጀት አመቱ…
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27፤ 2015 ዓ.ም፤ ባሳለፍናቸው ስድስት ወራት ከአገልግሎት ክፍያ ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ…
በከተማዋ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ ውብ፣ ምቹና ዘመናዊ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት የሆነው የህዝብ ትራንስፖርት መጠለያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከቢሮው ጋር በቅንጅት በመስራት አስፈሊውን ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ…