በቅርቡ በከተማዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የአንጋፋው የአንበሳ ከተማ አውቶብስ 110 ባሶች
በዩቶንግ የቻይና ካምፓኒ የተመረቱ የአውሮፕያውያንን የጥራት ስታንዳርድ ደረጃ የጠበቀ፤የኢትዮጵያን ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የሚያሟላ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች (ለነፍሰጡሮች፣ ለአዛውንቶችና ለህጻናት) ምቹ የሆኑ የተሳፋሪ የመጫን አቅም አርባ (40) በወንበርና…