ቢሮው ከገንዘብ ሚኒስቴርና ከኮሪያ የልማት ድርጅቶች ጋር ውይይት አደረገ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ግንቦት 12/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን የትራንስፖርት ስርዓት የተሻለ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከኮሪያ የልማት ድርጅቶች እና በኢትዮጽያ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር በገንዘብ ሚኒስቴር የመሰብሰብያ አዳራሽ ከቀናት…
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ግንቦት 12/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን የትራንስፖርት ስርዓት የተሻለ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከኮሪያ የልማት ድርጅቶች እና በኢትዮጽያ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር በገንዘብ ሚኒስቴር የመሰብሰብያ አዳራሽ ከቀናት…
( የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 11/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የከተማ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪዎች፣ የጭነት ትራንስፖርት ባለንብረቶች ድርጅት የአደረጃጀት፣ የአሠራር እና የብቃት ማረጋገጫ…
በከተማችን ዘመኑ የሚጠይቀውን ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ከማዕከል እስከ ወረዳ የሚገኙ ተቋሞቻችንን በቴክኖሎጂ እና የተለያዩ አቅርቦቶችን በማሟላት እንዲሁም በማብቃት ላይ እንገኛለን:: በአንድ በኩል መሰረተ ልማት እየዘረጋን በሌላ በኩል…
ተፈጥሮ ለአዲስ አበባ የለገሳትን ውበት ያመናመነውን አሰራር ለመቀየር እና የከተማውን ሰርዓተ ምህዳር ለማሻሻል የሚረዱ ሜጋ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ ርብርብ ፣ በልዩ የአመራር ትኩረት እና በአጠረ ጊዜ ተፈጽመዋል። ከፍተኛ ለውጥ እያመጡ ካሉት…
የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት (የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሚያዚያ 9/2016ዓ.ም) የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅሀፈት ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸሙንና የ100 ቀናት እቅድ ከአጠቃላይ ሰራተኞችና ከባለድርሻ አካላት…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም) የኮልፌ ቀራኒዮ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ወረዳ 07 የሚገኘው ኮልፌ የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል የሚወስደው መንገድ ከአምስት መስመሮች መነሻ ያደረገ አዲስ…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 08፣ 2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን፣ የ100 ቀናት እቅዱንና የሪፎርሙን አተገባበር በተመለከተ ከአጠቃላይ የማእከል ሰራተኞች ጋር…
(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአዲሱ ሪፎርም በምደባ ከሌላ ተቋም ለመጡ 76 የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣጣሪ ሠራተኞች ወደ ስራ ለማስገባት ሲሰጥ የነበረው የቲዎሪ ስልጠና…
ረዳን ፈጣሪ ይመስገን! በዛሬው እለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ አካባቢ ለሚኖሩ ወገኖቻችን በገባነው ቃል መሰረት “ቃል በተግባር” ብለን የተቀናጁ ፕሮጀክቶች ጨርሰን አስረክበናል። የዛሬ ዓመት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ባደረግነው ውይይት እንጨት…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሚያዝያ 04/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የመገናኛ አካባቢን የትራፍክ ፍሰት ለማሻሻል እንዲሁም ከተርሚናል ወደ ተርሚናል የሚደረግ የእግረኞች እንቅስቃሴን ለመቀነስ ከወርልድ ሪሶርስ ኢኒስቲቲዩት (WRI) በጋራ ያጠናውን የጥናት…