የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት የኃይል ማስተላለፊያና የመገናኛ ኬብሎችን የሰረቀ ግለሰብ በ6 አመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት መቀጣቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በፈፀመው ወንጀል ድርጅቱ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ የጋራ መገልገያ በሆኑ የመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች አስቀድሞ ለመከላከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኬብሎች ላይ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት የኃይል ማስተላለፊያና የመገናኛ ኬብሎችን የሰረቀ ግለሰብ በ6 አመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት መቀጣቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በፈፀመው ወንጀል ድርጅቱ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል፡፡

መጋቢት 26/2015ዓ.ም ፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ይፋ ባደረገው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ መተግበሪያ ሲስተም ከዚህ ቀደም ከተሽከርካሪ አገልግሎት ጋር በተያየዘ ሲስተዋሉ የነበሩ የህገ ወጥ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሰርተፊኬት፣ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በወቅቱ አለማስመርመርና ሌሎችም ችግሮችን ለመፍታት የመተግበርያው ሲስተም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል።

መተግበርያውም በቴዎስ ቴክኖሎጂ የበለፀገና ለአምስት አመት የሚቆይ ሲሆን ፤ ቴክኖሎጂው ከሰዎች ንክኪ ነፃ የሆነ አሰራርን ለመተግበር የሚያስችልና በሞባይል አፕልኬሽን ጭምር የታገዘ ነው ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና…

Continue Reading መጋቢት 26/2015ዓ.ም ፤ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ ይፋ ባደረገው የተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ መተግበሪያ ሲስተም ከዚህ ቀደም ከተሽከርካሪ አገልግሎት ጋር በተያየዘ ሲስተዋሉ የነበሩ የህገ ወጥ ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሰርተፊኬት፣ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በወቅቱ አለማስመርመርና ሌሎችም ችግሮችን ለመፍታት የመተግበርያው ሲስተም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል።

ዘርፉ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በወቅታዊ የባጃጅና የትራንስፖርት ችግሮች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ በሚስተዋሉ ወቅታዊ በባጃጅና የትራንስፖርት ችግሮች እንዲሁም አሁናዊ ሁናቴና መፍትሔዎች ዙሪያ ዘርፉ ከሚመለከታቸው ሴክተር ተቋማት፤ ባለድርሻ አካላት ጋር…

Continue Reading ዘርፉ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በወቅታዊ የባጃጅና የትራንስፖርት ችግሮች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ፡፡

ተቋማት የሴቶችን፣ የህፃናትን፣ የአካል ጉዳተኞችንና የአረጋውያንን ጉዳይ በእቅዳቸው አካተው በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የስርዓተ-ፆታ እና ባለዘርፈ ብዙ ጉዳዮች፤ ከከተማ አስተዳደሩ ሴቶች ፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ…

Continue Reading ተቋማት የሴቶችን፣ የህፃናትን፣ የአካል ጉዳተኞችንና የአረጋውያንን ጉዳይ በእቅዳቸው አካተው በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁ በካይ ጋዞች በከባቢ አየር ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 12፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሞተር አልባ ትራንስፖርት ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት የትራንስፖርት ዘርፍ የአየር ንብረት ለውጥ ቡድን ከከተማው የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በጋራ በመሆን…

Continue Reading ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁ በካይ ጋዞች በከባቢ አየር ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡

የባለሶስት እና አራት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካዎች የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ባወጣው መመሪያ ብቻ ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ፡፡

መጋቢት 08/2015ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ የባለሶስት እና አራት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካዎች የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ባወጣው መመሪያ ብቻ ከነገ መጋቢት 09/2015ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ቢሮው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ…

Continue Reading የባለሶስት እና አራት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካዎች የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ባወጣው መመሪያ ብቻ ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ፡፡

የኮሙኒኬሽን ዘርፉን በዕውቀትና በክህሎት ለመምራት የሚያግዝ የስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ስልጠና በየደረጃው ለሚገኙ የኮሙኒኬሽን አመራሮች መሰጠት ተጀመረ

የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ከዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በየደረጃው ለሚገኙ የህዝብ ግንኙነት አመራሮች በስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን እና በመሰል ጉዳዮች ላይ የአቅም ግምባታ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ…

Continue Reading የኮሙኒኬሽን ዘርፉን በዕውቀትና በክህሎት ለመምራት የሚያግዝ የስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ስልጠና በየደረጃው ለሚገኙ የኮሙኒኬሽን አመራሮች መሰጠት ተጀመረ

አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 04፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በቅርቡ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉ 70 አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥርና የፋይናንስ ሠራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ የቲወሪ እና የተግባር ስልጠና መስጠት…

Continue Reading አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህጻናት ማቆያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

መጋቢት4/2015፤ አዲስ አበባ፤ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 36(1)(ሐ) መሰረት ህፃናት ከወላጆቻቸው ማግኘት የሚገባቸውን እንክብካቤ በተለይም የእናት ጡት ወተት የማግኘት መብታቸውን ለማረጋገጥ ወላጅ ሴት የመንግስት ሰራተኞች ልጆቻቸውን በሚሰሩበት አካባቢ የሚያቆዩበትና ጡት…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህጻናት ማቆያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡