በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት ግንዛቤ ተፈጠረ፡፡
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 02፤ 2015 ዓ.ም፤ በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በጎዳና ላይ ቅስቀሳ ለ15 ተከታታይ ቀናት የግንዛቤ መፍጠሪያ…
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 02፤ 2015 ዓ.ም፤ በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በጎዳና ላይ ቅስቀሳ ለ15 ተከታታይ ቀናት የግንዛቤ መፍጠሪያ…
አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከብሉም በርግ ኢኒሼቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍ #Bloomberg ፣ ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት #WRIእና ከቫይታል ስትራቴጂ #VitalStrategies ጋር…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከቀላል ባቡርና ከከተማ አውቶብስ አገልግሎት…
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 26፤ 2015 ዓ.ም፤ በበጀት ዓመቱ በ9 ወራት ውስጥ በትራንስፖርት የአገልግሎት አሰጣጥና በዘርፉ በሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ በትኩረት በመስራት አመርቂ ለውጥ ማምጣት መቻሉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
(ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድን በዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል በሂደት ላይ መሆኑን ማሳወቁ ይታወሳል። የዲጂታል መታወቂያ የሚሰጥበት ጊዜ እስከ…
(ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም)፡ - የአዲስ አበባ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢና የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ የትራፊክ አደጋ አስከፊነት በመግለፅ፤ በ2015 በጀት ዓመት ስድስት ወራት…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የ2015 የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀሙን ከማዕከልና ቅርንጫፍ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ገምግሟል፡፡ በእለቱም የቢሮው እቅድና በጀት…
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይቱ የሙከራ ማስጀመሪያ ከኢትዮ ቴሌክም ጋር ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን ከሚያዚያ 16 2015 ዓ.ም ጀምሮ ግን በአዲስ አበባ ባስገዳጅ ሁኔታ ይጀመራል ተብሏል። በሌሎች ክልሎች ደግሞ ከግንቦት…
(መጋቢት 30/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በትራፊክ አደጋ በሃገራችን በአማካኝ በዓመት ከ5‚000 በላይ የሞት አደጋ የሚመዘገብ ሲሆን በከተማችን አዲስ አበባ ደግሞ በአማካይ ከ450 በላይ ዜጎች ህይወታቸውን ያጣሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…