የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ካሉ የታክሲ ተራ ማስከበር ማህበራት ጋር ውይይት አካሄደ።

የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከታክሲ ተራ አስከባሪ ዙሪያ የሚስተዋሉ ህገወጥ ተግባራትን ለመከላከል በክፍለ ከተማው ካሉ 250 የታክሲ ተራ ማስከበር ማህበራት ጋር ትላንት በቦሌ ክፍለ ከተማ የመሰብሰብያ አዳራሽ በጋራ መክሯል።…

Continue Reading የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው ካሉ የታክሲ ተራ ማስከበር ማህበራት ጋር ውይይት አካሄደ።

“ነገን ዛሬ እንትከል” የ2016 ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ዛሬ በአፋር ክልል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በይፋ አስጀምረዋል ።በዚህም 6.5 ቢሊዮን ችግኞች ይተክላሉ።

የከተማችን ነዋሪዎች በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ትግበራ ላይ በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪ አቀርባለሁ። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

Continue Reading “ነገን ዛሬ እንትከል” የ2016 ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ዛሬ በአፋር ክልል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በይፋ አስጀምረዋል ።በዚህም 6.5 ቢሊዮን ችግኞች ይተክላሉ።

በህገ ወጥ የባለሶስት እግር የባጃጅ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የንፋስ ስልክ ላፍቶ የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው የባለ ሶስት እግር ባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ህገ ወጥ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አሳወቀ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ፅህፈት…

Continue Reading በህገ ወጥ የባለሶስት እግር የባጃጅ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማትን በማሸነፏ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማትን በማሸነፏ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ…

Continue Reading ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማትን በማሸነፏ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማት አሸናፊ ሆነች።

(ግንቦት 27/2015 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ) አዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት Bloomberg Initiative for Cycling Infrastructure (BICI) ኢንቨቲቭ አሸናፊ ከሆኑ አስር የዓለማችን ከተሞች ውስጥ አንዷ ሆናለች። ከ5 አህጉራት 275…

Continue Reading አዲስ አበባ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሺዬቲቭ ሽልማት አሸናፊ ሆነች።

የሞተር አልባ ትራንስፖርት ምንነት

የሞተር አልባ ትራንስፖርት አንዱ የትራንስፖርት አማራጭ ሲሆን የሚያካትታቸውም የብስክሌት የባለ ሶስት ጎማ ሞተር አልባ ብስክሌት የአካል ጉዳተኛ ዊልቸሮችን እና የእግረኛ መንገድ ጭምር የሚያካትት ትራንስፖርት ነው። የብስክሌት ትራንስፖርት ዘላቂ የሆነ የሞተር…

Continue Reading የሞተር አልባ ትራንስፖርት ምንነት

በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለውጥ”በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በክረምቱም ተጠናክሮ ይቀጥላል።

በአዲስ አበባ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባህል እያደገ መጥቷል። በከተማችን በሁሉም ደረጃ በበጎነት ተግባራት ላይ የሚሳተፍ ህብረተሰብ ከዓመት ዓመት እየጨመረ ነው። ከአብሮ አደግ ማህበራት እስከ ታላላቅ ድርጅቶች፣ ከመንግስት ሰራተኛ እስከ…

Continue Reading በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለውጥ”በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በክረምቱም ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ከታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ የህዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ።

ትራንስፖርት ቢሮ (ግንቦት 25/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከሰጠው ህጋዊ ታሪፍ ውጭ በማስከፈል እንዲሁም መስመር በማቆራረጥ፣ የትራፊክ ምልክቶችን ባለከበሩና ከካራ እስከ ለምበረት ያለውን ለአውቶብስ ብቻ በተፈቀደ መንገድ በሚያሽከረክሩ 46…

Continue Reading ከታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ የህዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ።

ትራንስፖርት ቢሮው ከሰጠው ህጋዊ የስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት በሚሰጡ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

ትራንስፖርት ቢሮ (ግንቦት 24/2015ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮና የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በጋራ በመሆን በህገ ወጥ መንገድ ከቢሮው እውቅና ውጪ አዲስ የስምሪት መስመር በመክፈት የመልካም አስተዳደር ችግር…

Continue Reading ትራንስፖርት ቢሮው ከሰጠው ህጋዊ የስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት በሚሰጡ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡