አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

መንግስት የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግባራት አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት…

Continue Reading አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

በከተማችን ከፍተኛ ወጪ ወጥቶባቸው የተገነቡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መጠለያዎች (ሼዶች) መንከባከብ የአንተ፣ የእሱ፣ የእሷ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ኃላፊነትነው

መጠለያዎቹ የታለሙለት አላማ ሳይውሉ ሲቀሩ ግጭትና ስርቆት ሲፈፀምባቸው በትራንስፖርት ቢሮ አስራ አንዱም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፣በአከባቢው ላሉ የህግ አካላት እንዲሁም በ9417 - ጥቆማ_ይስጡ!

Continue Reading በከተማችን ከፍተኛ ወጪ ወጥቶባቸው የተገነቡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መጠለያዎች (ሼዶች) መንከባከብ የአንተ፣ የእሱ፣ የእሷ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ኃላፊነትነው

የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፤ 2014፤ የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ረዘም ላለ ጊዜ ሲያነሱት የነበረ የአስራ አራተኛው /14ኛው/ የስምሪትና ሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ የቅድመ ዝግጅት ስራው በአጭር ጊዜ ተጠናቆ…

Continue Reading የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ ሊጀመር ነው

የአለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ሰራተኞች ደም ለገሱ

[:en] የአለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ  መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሰራተኞች ደም ለገሱ፡፡ “ለኤች አይቪ ኤድስ ይበልጥ ተጋላጭ ነን፤ እንመርመር፤ እራሳችንን እንወቅ” በሚል…

Continue Reading የአለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ሰራተኞች ደም ለገሱ